@gospelheraldtv:

የወንጌል ብስራት ቤተ - ክርስቲያን GH TV
የወንጌል ብስራት ቤተ - ክርስቲያን GH TV
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 16:38:25 GMT
199532
29252
818
3791

Music

Download

Comments

fetena1912
🧿 Christy-ድሬ 🕊️ :
አብሮ አደግህ ሆኖ ማነው ስሙ አይባልም 🥰
2026-11-26 17:55:45
486
lid6992
lid :
እሱ ስራው ያድነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ነው
2026-11-26 17:50:53
362
yoyotaetkd
@arsema eth-yo tkd :
ስለነገ ታቃለህ ስትለው እ/ግር ያቅውቃል አለህ ልብ ብትለው ካንተ የተሻለ እንደሚያምን ነው የገባኝ
2026-11-26 17:53:24
267
eplakew93
12 ያህዊ ይርኢ :
የገነት መግቢያውን ቁልፍ ይዟል እሱም ድንግል ማርያምን
2026-11-26 18:01:07
110
kal9732
kal🔥 :
እና እዴት ስሙ ጠፈበክ እዴ😳
2026-11-26 17:50:07
96
abaytesema927
Abay tesema :
ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም
2026-11-26 18:35:28
14
asnaketsedeke
asnaketsedeke :
አሱ እኮ በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እኮ ነው ያመነው!!!
2026-11-26 18:31:15
49
football_sams
football_sams :
ቆይ ግን መዳን ማለት ከሞት መትረፍ ነው እንዴ? መዳን ማለት አለመታመም ነው እንዴ ሰው በመልካምነቱ ቢድን ኖሮ ይሄ ልጅ ይድን ነበር ማለቱ አይሞትም ነበር ነው ? እዉነት ቃሉ ይህንን ነው የሚለው? አንዳንድ ሰባኪዎች ቃሉን በስርዓት መረዳታቸውን እጠራጠራለሁ ወይ ደግሞ እኔ ስቼ ይሆናል የሚያስረዳኝ አካል ካለ
2026-11-26 18:38:20
17
user9815929440722
e 121619 :
ድኖ እንደሆነ በምን አወክ ባክህ ወንድሜ ወይስ ደርሰህ ነው የመጣከው
2026-11-26 18:13:49
16
mahidire
Mahi :
ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብትተወው ጥሩ ነው እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን ይመረምራል
2026-11-26 18:10:41
22
eyasu024
eyasu024 :
እየሱስ አብ ነው ፡፡
2026-11-26 17:37:52
6
hirutlegesse706
Hirte Legesse Gmail.com 2323 :
እ/ር እንደ ሰው አይደለም ሰው በሰው መፍረድ አይችልም ፈራጅ እ/ር ነው
2026-11-26 17:32:25
19
user74415429013761
nesredin fereja :
ሱስህን ስለተውቅ ጌታን አገኘህ ማለት አይደለም ሰው በጤና ጉዳይም ቡዙ ነገር ይተዋል
2026-11-26 18:33:13
11
naolg04
naolg04 :
በእውንት በጣም ጥሩ ጎደኛ ነክ
2026-11-26 17:44:07
43
zed7505
Zed :
ማነው የሚባለው ብለክ አብረን አድገናል አይጋጭም
2026-11-26 18:31:20
5
user91481061616774
user91481061616774 :
እሱ መልካም ስራው ቅን ልቡ እውነት ከፈጣሪ ጋር ያስኬደዋል እራሱን ፅድቅ አድርጎ የሚያወራው ስው ወንፊቱ ፈጣሪጋ ነው ያለው
2026-11-26 17:58:06
5
rahelrita_
yoyo :
እውነተኛ ጎደኛ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-26 17:32:36
57
balageru62
乡下人 :
እምነት ያለ ስራ ዋጋ የለውም
2026-11-26 18:24:36
5
12santa29
🇦🇹Santa forever🇦🇹ተላላው😁😁 :
እውነት እልካለው ካንተ እሱ ይድናል የሰው ሀቅ የለበትም
2026-11-26 18:34:23
62
kidekideman
kidest🌸 :
ጥሩ ጋደኛ ነክ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥ ሚኪዬ ፈጣሪ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭
2026-11-26 17:40:04
12
gecha210
Getachew tesfaye :
አየህ አደል የሰው ልጅ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ
2026-11-26 18:02:59
6
dada.deju
Hussen :
ሙሉ ናይት ከለብ ነው
2026-11-26 17:16:44
6
dagmilo
dagmilo :
እመቤቴ ማርያም አማላጇ ነብሱን አደራሺን ከልጂሽ አስታርቂው
2026-11-26 19:40:39
1
user78888888889
Gaga :
"ግን አይድንም" ብለህ ፈረድክበት በቃ ሰው በግድ ኘሮቴሰታንት መሆን አለበት ሰው እኩ የፈለገውን የማምለክ ነፃ ፍቃድ የተሰጠው ፍጡር ነው ፍርድ የፈጣሪ ነው
2026-11-26 19:39:09
0
solmel.aredo
soul :
Eyesus geta endehone sewu belibu amino yitsedikal beafum mesikiro yidinal
2026-11-26 19:35:59
1
To see more videos from user @gospelheraldtv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About