@ethio.feker.nate: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fyp

Ethiopia ኢትዮጵያ 🇪🇹
Ethiopia ኢትዮጵያ 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 26 November 2026 18:43:28 GMT
54586
2897
159
1700

Music

Download

Comments

user1685699814122
user1685699814122 :
የኔ ውድ ባል በትዳር ስንት አመታችን መሰላችሁ አንድም ቀን ተቆጥቶኝ አያውቅም😅😅😅😅መቸስ ህልም አይከለከል 😅😅😅😅እና እንዳገባ ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭
2026-11-27 07:52:18
31
user359941246
Ⓐ💫Ⓗ⭐ :
እህህህ እኔግን ለቅሶየ ይቀድመኛል መናገርም አልችልም
2026-11-26 22:51:14
59
user4404918408286
ወድልጂ❤️አይጣ❤️ :
ወላሂእኔእደዝሕነውእምሆንለትየትነሕየወደፊትባሌ🤣
2026-11-26 21:47:03
6
z.y577
🎀Ⓩ🎀ፀደዋ🎀 :
እኔምኮ ሲቆጣ ሥፈራዉ🥺🤣
2026-11-26 20:31:13
8
me161921
(መዝሙር.22⛪💐) :
አይ እኔም እሳት ነኝ ተፈጥሮዬን ምን ላድርገው 🥺
2026-11-27 12:27:35
6
yasinmoeh
med Tibebegna wa💘 :
መጀመሪያይኑረኝ😁😁😁🤭
2026-11-27 13:16:04
6
hayubint2
@💝HAYU Hhubi 🇪🇹🇸🇦💖👑 :
አይደል ትግስት የጠይቃል እሱ እንደዚህ እየጮሀብኝ እኔ ላቅፍው 😂😂😂😂
2026-11-27 10:20:22
4
rih6196
Hayu❤️ :
ወላሂ እኔም ባሌ እንደዚህ ስናደድብኝ እቅፍ አድርጌ የማለቅሰው ነገር 😥ከዛ እሱም እቅፍ ያደርገኛል መልሶ ወደራሱ ይመለስና ዱአ ያደርጋል 2ረካአ ሰግዶ አልሃምዱሊላህ ብቻ እንደኔ ባህሪ አቃጥዬ ልደፋው ነው የምደርሰው 😥የኔ መልካም ባል አላህዬ ይጠብቅልኝ ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
2026-11-26 23:14:15
6
kadirwww.tiktok.com1
KADIR HUSEN AFAR SON :
like mine 😳
2026-11-27 11:56:46
0
ccccccccccc851
💖Ⓜቾ❤️የኔ ፋፋጭ❣️☪️ :
ወላሂ እኔማ አሽንፈው ይመሥል እምሣፈጠው ነገርሥ ልገጥሚኝ ነው ይለኛል ይሥቅና ይወጣል😂😂😂😂😂
2026-11-27 22:03:37
1
alhemdulilah997
Lina🦋 :
እሯ እኔ ብሆን ስናደድ ደስ ይለኛል የባስ አናድደዋለሁ 😂😂
2026-11-27 12:36:50
1
abrgml1415
Alhamdulilah❤ :
ኧረ የኛ ወንዶቺ ይወረውሩሻል😂😂😂
2026-11-28 06:54:46
0
t..m7755
꧁ማይካዋ꧂የT᭄ :
የስልክ አለቃ ነኝ😂ሲቆጣኝ ስፈራ
2026-11-27 00:00:27
3
s7e6b1r3in
🦋بنت🧕S͜͡e͜͡b͜͡r͜͡i͜͡n͜͡a͜͡📸 :
🥺ሥሠድበው ትግስቱ🥺 ልክ እደዚህ ነው እሱ
2026-11-27 12:09:43
1
melkamu.engdaw
M ነኝ አንችን የታደልኩት🙊💝 :
የኔ ሚስት ልክ እደዚህ ናት ብል ማከበድ አይሆንብኝም ለካ ሚስቴ እንቁነሽ ውይ ስወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-27 20:52:17
2
user5026761069530
wertm :
እኔብሆን
2026-11-26 21:02:54
0
one.day09659
𝒊𝒕𝒔,𝒎𝒆🦋🫰💞 :
ኧረ እኔስ ቃሪያ ነኝ ሁሌ እኝኝኝ አደለም ላባብለዉ እሱ ፀጥ🥺🙆
2026-11-27 11:28:17
0
khgddgnjuutvbnnkjuygnoo4
Allah is with the patient 🧕📿 :
እኔ ገና ለመለቀው ሰው እራሴን እደዝ አድርጌ አስቤ የጨረስኩት ትዝ ስለኝ
2026-11-27 00:00:31
0
jemal4558
ወላሂ አላህ በቂየ ነዉ:: :
እኔ ብሆን😂👇
2026-11-27 17:58:25
0
m9262142
ፀይሟ ❤ :
እኔ ብሆን
2026-11-26 21:04:14
0
sosna.aytenfsu
s&a :
ሰዉ ትግስተኛ ነዉ
2026-11-26 20:14:26
1
user55383436062355
💋🌹💍ልጅ ሪች❤❤ :
ባሌ እኔ ስናደድ 😘😘😘😘😘😘እሚረገኝ ከዛ እረሳዋለሁ😘😘😘😘
2026-11-26 20:35:48
1
user6836256900165
ያአላህ ማጨራሸችንን አሰምርልን :
ኤዋ
2026-11-26 20:09:41
1
martiye757
🐝🐝🐝21እናቴ ማርያም 🥰😘 :
ለኔ ሽንፈት ይመሰለኛል
2026-11-28 15:48:01
0
user1558872061188
ድካም ቭቻ 😭😩 :
እዲ ባቅፈው እዛው ቢደረግመኝስ 🤣ትቼው ላስ ሴጣኑ ሲበርድ ይጣና ይዉሰደኝ 😂
2026-11-28 12:42:53
0
To see more videos from user @ethio.feker.nate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About