@minlitazez77: ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ይቂርታ ጣያቁ #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #habeshatiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #foryoupagе

ወቅታዊ መረጃ
ወቅታዊ መረጃ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 20:03:58 GMT
57063
2190
102
264

Music

Download

Comments

girmatisge1
girmatsige7 :
ማንችስተር ዩናይትድን እና ኢትዮጽያን እግዚአብሄር ተቆጥቶቸዋል ዐሎት እናድርግ 😄😄😄😄😄😄😄😄
2026-11-28 17:15:03
11
yaarabbii382
Ayi gize sintun gud asayen :
ሁሌም እኮ ነው የእርሶ ንግግር በውስጡ ችግርን ያዘለነው ለጥላቻ የሚጋብዝ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭነው ሁሌም
2026-11-27 15:33:59
23
andualemayele
Andualem Ayele :
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ።
2026-11-28 17:25:37
1
user5691954446204
⭐️ለሁሉም ጊዜ አለው!!🇪🇹 :
ወረዳ ላይ ያለው አካላት እያሠቃዩን ሥለሆነ ለማን አቤት እንበል
2026-11-28 19:26:01
3
shime2033
Shime :
sile militaristic bicha awraa
2026-11-29 00:53:08
0
zewudiu.teka
Zewudiu Teka :
የልብንእየተናገሩ ?
2026-11-27 20:41:21
1
wandugp777
Wandu@777🔥 :
Legend Leader
2026-11-28 20:50:10
0
user1176016611452
ማሊበበ :
ትልቅ ሥነምግበር ነው አንበሳችን
2026-11-27 17:14:19
11
martha.kassahun
Martha Kassahun :
እያሰቃዩን እያወቁ ይቅርታ አደለም መልካም ፊት የማይሰጡን ኃላፊዎች ባሉበት እርሶ ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-28 18:08:02
2
user5915333617222
@Adugna N :
ምን ብለው ተናግሮ ነበር አልገባኝም??
2026-11-28 04:16:53
3
girum.girum3
Girum Girum :
መድረክ ላይ ሞቅ ሲለወት ሁል ግዜ እንዳስከፉን ነው
2026-11-28 14:27:31
1
vhjj.hydh
temu :
አምላኬ ሆይ ከማይጠቅም በሰላም አዉጣን
2026-11-27 19:43:18
3
tesfayeyimam265
TESFISH :
ወደ ላቀ ደረጃ የደረሰ አንደበትን በመጠቀም የይቅርታ አስተምሮነት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ !!!!❤❤❤❤
2026-11-27 05:02:37
4
princes15553
Princes-1 :
Respected!!!
2026-11-28 19:13:21
0
abudlhadi.abdulka
Abudlhadi Abdulkafi :
👍አቢያችን አልተሳሳትክም👍
2026-11-27 06:26:49
2
borinaobora_
Boroshinadha :
በጣም ያሳዝናል
2026-11-29 07:12:31
0
user97024469309538
ህሜ ዳር :
የሚሠራ ሠው ይሣሣታል
2026-11-28 03:14:23
2
yona.mamo
yona mamo :
የተናገረው ንግግር ይሄ እኔ አይመለከትም ብሎ የሚያስብ ሰው ለኔ አይደለም ብሎ ለምን አያስብ ?
2026-11-27 18:49:37
1
mohamed.jemal02
mohamed jemal :
2026-11-26 22:25:49
0
user_keda
user_keda :
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እናመሰግናለን
2026-11-28 08:03:37
4
danieltadesse515
I belong to Jesus :
ሁሌ የሆነን ህዝብ አስደስትህ የሆነን ህዝብ የማጣጣል መልዕክት አለው። ለጊዜው ይቅርታውን ተቀብለናል።
2026-11-28 18:58:20
0
dawitadamm0986608425
dawit broker!!!! :
ግን ደናነዎት ዶክተር ??
2026-11-28 20:13:51
0
user5600172458711
wondimu :
እርሶ ሳይሆኑ የሚያጨበጭበው ፓርላማ ነው የሚገርመኝ
2026-11-29 08:31:27
0
welelaebrahim
welelaebrahim :
2026-11-28 18:59:36
0
iyi2694
Nevergiveup :
ጀግና ኮ ነህ! ምንም አይነት ኢጎ የሌለበት መሪ!
2026-11-29 01:19:25
0
To see more videos from user @minlitazez77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About