@nati___161: የወንድ ልጅ ፈተና! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #nati16

Nati 16
Nati 16
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 20:45:04 GMT
346857
51060
1107
2100

Music

Download

Comments

abufrdws4
Aቡ^FርDውS :
"ጀግና ብሎ ማለት ጉልበተኛን ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በ ንዴት ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ሰው ነዉ" ብለዋል ነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዓ.ወ. ✅
2026-11-26 22:28:40
3130
zemikael....12
ዘ_ሚካኤል :
መዉለድ ፈሪ ያረጋል
2026-11-26 21:23:24
1986
bre668899
mo.mo.mo :
ላሽ ብሎ በመሄዱ ስንት ነገር እንዳተረፈ እኮ 🥰
2026-11-27 04:52:17
1500
rejja.mb
€ŕëĵ@ mŏbĩl✌️🤟 :
እንደዚህ ያለ ትግስትማ አይስጠኝ☝️
2026-11-26 21:26:35
509
ma21enate
ሀና ማርያም #21 :
ደምሳው ፍቅረ ብላችሁ ግቡ በጣም ስነ ምግባር ያለው ልጅ ነው አብሮ አደግ ነን አኛንም አይናገር እንኳን ታላቁን
2026-11-26 21:40:12
113
wondeye_999
Wondeye_999 :
በካሜራ እይታ ውስጥ አልገባንም እንጂ የእለት ተእለት ሁኔታችን ነው!!!!.....
2026-11-27 06:51:36
77
adis094578
ኤፌሶን :
የያዘ ይዞት ነዉ ለሱ አያስም ነበር
2026-11-27 07:10:31
42
amameye
Amameye :
chewa new gobeze
2026-11-27 11:09:31
0
...feruz
fifi :
Mihedibet biawk noro ale ayy miskin🥺
2026-11-27 03:22:48
194
ni02113
ni :
yeyazew yezote enji ybelawe nbr gn
2026-11-27 08:05:29
0
ibro_k6969
ibrahim nesru :
@ibrahim nesru:ጀግና ሰዉ ማለት በ ንዴት ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነዉ ብለዋል ነብዩ መሀመድ S.a.w
2026-11-26 22:00:26
70
selamwube
Selam☕️🦋 :
በመሄዱ ስንት ነገር እንዳተረፈ እኮ 💪💪
2026-11-27 08:04:59
17
henok12397
henok@12 :
ህልማችን ብለን ነዉ እጂ ስት ስት ምሰብረ ሰዉ ነበር
2026-11-27 05:17:51
33
user59328240278342
[email protected] :
ሰው እያስታመመ ነው አሉ ሆስፒታል እየሄደ የት እንደሚሄድ ቢታውቁኝ እያለ ነበር አሉ።ግን ጀግና ነው
2026-11-27 04:41:22
23
ze_bib
Zebib :
ከልብህ ጋር ስትገናኝ እንዲህ ትሆናልህ። ለልጆችህ፣ ለእናትህ፣ ለስራህ፣ .....ብለህ ዝቅ ትላልህ።
2026-11-27 02:41:54
62
user8691577705532
kiyaye :
gobezi nw yene abati
2026-11-27 11:02:53
0
misstarikua1994
🇪🇹🫅𝕞𝕚𝕤𝕤Tarikua :
https://vt.tiktok.com/ZSsBsywvj/
2026-11-27 10:53:30
0
tenasew226
የጨነቀለት💪💪💪 :
የሚኖርለት ሰው ስላለው ነውጅ የምር አይለቀውም ነበር
2026-11-27 00:31:28
26
eyobtekle89
Eyob Sony :
ከመፍረዳችን በፊት መጀመሪያ ምን እንዳጣፋ እና ለምንስ እንደተገፈተረ ማወቅ ከዛ ብኋለ መፍረድ አለብን
2026-11-27 06:11:40
12
besufikad.getachew
Besufikad Getachew :
ፈጣሪ ትዕግስተኛ ያድርገን እንጂ በጥፊ ብትለው ከመሬት የማይነሳ ሁሉ ካልሰነዘርኩ ይላል
2026-11-27 04:49:13
19
asefu.mequaninnt
asefu mequaninnt :
ትዕግስት ፍሬ አላት ለጊዜው ቢያበሳጭም ምላሽ ሰቶ ቢሆን ያላሰበው ስህተት ይፈፅም ነበር መታደል ነው መታገስ ዋጋ አለው ከዚህ መማር ያስፈልጋል ለዚህ ዘመን ወጣት የማያልፍ ነገር የለም ይህ መሸነፍ አይደለም ያሸነፈው እሱ ነው
2026-11-27 03:51:55
14
usernmes111
@1_2_3_4_5_6_7_8_9....... :
በህግ ይጠየቅ የምትሉ
2026-11-27 06:36:40
25
hiderng3
foziya :
ትግስት
2026-11-26 21:44:11
18
eph3265
Eph#A :
በእውነት ልብ ይነካል...ምክንያቱ ተጣርቶ ለዚህ ሚስኪን ፍትህ ከ ህግ አካሎች አስፈላጊ ነው።
2026-11-26 21:52:03
9
tsi.ye.direwa6
Tsi ye Direwa :
yene abat enen
2026-11-26 22:41:28
18
To see more videos from user @nati___161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About