@babibrzna: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹

ማለዳ ✈️🇿🇦🇺🇸
ማለዳ ✈️🇿🇦🇺🇸
Open In TikTok:
Region: ZA
Friday 27 November 2026 07:40:59 GMT
132309
10179
379
3440

Music

Download

Comments

s.bent.bbb
ኩን ፋ የኩን🌺🌺👌 :
እኔ እራሱ ግራ ጋብቶኛል ወለሂ እኔ ሰደት ነኝ ትም/ቤት አላድም ብሎወል አሉኝ😥😥
2026-11-27 10:29:46
11
meklit504
meklit504 :
ማሚ ግን አስተማሪዋን በህግ መጠየቅ ነበረብሽ
2026-11-27 10:22:10
32
kidistarsema060
ትህትና 💖 :
ድሮ ልጅ ሆነን በአስተማሪ የደረሰብንን ጥቃት በልጆቻችን አይደገምም 😡😡😡
2026-11-27 22:13:29
45
betelihemgetac
ወለየዋ ምቾት በሀገርነወ :
ትተናቸዉ የተሰደድነዉስ ምንእሁን
2026-11-27 10:43:52
98
melat.tadsse
Melat Tadsse :
እናትነትሽ ውሳኔሽ ደስይላል
2026-11-27 13:42:47
12
simu45154
simu :
መምሮች በተለይ የህፃናት መምህሮች ተጠንቀቁ በብዙ ነገር እንታገስ ይሆናል በልጆቻችን ግን 0 ነን እኔም ሲመሰገን ኬጂ ጨርሶ ወደ 1ክፍል የገባ ልጅ ታሞ ለሁለት ሳምንት ሆስፒታል ከርሞ ሲመለስ አልፃፍም ብሎ መቆጣቱ ሳያንሰው ልጆች አዝነው ደብተር ሲስጡት አትስጡት ሰነፍ ነው መፃፍ አይችልም ብሎ መታው መቶ ሲነግረኝ አልነጋ ነው ያለኝ ሲነጋ ሄጄ ሁለተኛ ባይማር አይማር ጫፉን እንዳትነካ እንዳትሰድበው ልጄ ትምርቱን እንዲጠላ አታርገው አልኩት አልካውትም አስፈራርቼው ነው አለ ልጆች ሻርፕ ከሆኑ ለምን ይማራሉ በልጆቻችን አትምጡብን
2026-11-27 14:03:15
80
user352040sadi
Sadi🇪🇹🇵🇸 :
የኔ ልጅስ ትምህርት ቤት 4 አመቱ ነበር የገባው አሁን kg2 ነው በጣም ደስተኛ ነው ቁርዐን ቤት ኡስታዞች ግን አላህን ፍሩ ህፃናትን አትምቱ እኔ በህፃንነቴ ከቁርዐን ቤት የጠፋው እኔ ሳልመለስ ቀረሁ ልጄን ባለፈው ለአባቱ ቁርዐን ስቀር ኡስታዝ መታኝ ቁርዐኑን ልተወው እንዴ አለ ልጆችን መምህሮችም ኡስታዞችም አማና በዱላ እውቀት አይመጣም አትግረፉ አታስደንግጡ🙏
2026-11-27 09:49:37
24
mita3355.0
ፍrቱna :
መምህራን ለተማሪ ውጤታማነት እና ጥሩ ዜጋን ለመፍጠር ትልቅ ሚና አላቸው ግን ለመምህራን የሚገባውን ትኩረትና ክብር እንደሀገር ሊሰጥ ይገባል
2026-11-27 17:17:57
5
user3575337737260
Rim Yemariam liji ❤❤ :
የኔ አባት ቅስሙን ሰብራዉ ኡፍ እሷን በህግ ትቀጣ ግን አንች ጎበዝ እናት ነሺ አባነንሺን ተባረኪ
2026-11-27 16:58:03
9
tglili
tglili :
ተባረኪ እናመሰግናለን
2026-11-27 15:52:49
7
carameldont
Grace :
Kg ላይ በጣም ቁጥጥር በጣም ያስፈልጋል
2026-11-27 18:00:43
6
user2612842045513
እግዚአብሔር አለኝ :
በትክክል በጣም ጥሩ ጀግና🥰
2026-11-27 09:02:22
6
12genet1
12genet1 :
ጀግና እናት ነሽ አስተማርሽን እኛንም አነቃሽን እናመሰግናለን
2026-11-27 14:15:43
6
mera88945
Mera :
እኔ በግድ አስለመድኩት እንጂ ከዛ በላይ ነበር 😭
2026-11-27 10:34:51
8
kiya17284
kiya :
yenem leji endih getimot kifil asikerkulet ahune betam destegna new
2026-11-28 06:09:34
1
mare.eko.neshi.mam
Hiyam love :
birem kafelam mekar aye ethiopia 🇪🇹
2026-11-27 09:21:20
0
bashaweldh4
Roots200 :
Well done 👍👍👍👍🙏🙏🙏.
2026-11-28 05:47:37
0
mesegana.tedessa
Mesegana Tedessa :
thank you
2026-11-28 07:04:09
0
user1287288510624
user1287288510624 :
አንቺ ትክክለኛ እናት እና አስተውለሽ ስለምታይው ነው ልጅሽን ቤተሠብ ልጆቻቸውን በቀን በቀን መከታተል አለባቸው 🥰🥰🥰
2026-11-27 14:07:56
5
hanks5742
hanks :
ልጅ የማይወድ ሚሶች አሉ የሚያሰመሰሉ
2026-11-27 21:26:08
4
al_meded
Al meded fashion :
የኔ ልጄላይ እየሆነ ያለውን ነው የነገርሽኝ
2026-11-27 23:47:42
1
tenyetumiso
fatume :
ከ20 አማት ቡሃለ አገበለዉ ይጣቅማኛል ልስማ🥰🥰🥰😕
2026-11-27 16:51:26
3
ayu.com63
አዩሁ :
ተባረኪ ትልቅ ትምህርት አስተማርሽኝ ሚስ መታችኝይለኛል ምን ላድርግ ስጠይቅ ሰላምነው ይሉኛል እስከ ሁለት ወር ምንም አልሆነም ት/ቤት ሱሪው ላይ መሽናት ጀምሯል ቤት ምንም አይሸናም በስርአት ሽትቤት ገብቶ ነወ የሚሸናው
2026-11-27 14:22:20
3
samuel2121jarygmail.com
Samuel Lemma :
የኔም ልጅ ዘወትር ያለቅሳል ሲደርስ ትምህርት ቤት ግራ ገብቶናል ምን ላድርግ የመጀመሪያ ዓመቱ ነው
2026-11-27 19:45:14
0
servey775
servey :
ውዴ እዛ ግን ለዳሬክተርም ላለው ሃላፊ መናገር ነበረብሽ ሌሎችም ይናራሉ
2026-11-27 21:32:26
4
To see more videos from user @babibrzna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About