@mack_bayu: ዕውቀት ወይስ ገንዘብ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Mack Bayu
Mack Bayu
Open In TikTok:
Region: AU
Friday 27 November 2026 08:06:31 GMT
6041
526
43
64

Music

Download

Comments

mike132754
ሚካኤል ቅዱሳን ተረፈ 🇪🇹🇪🇷 :
አብዛኛው ሰው እውቀት ትምህርት ቤት ውስጥ ብቻ እንዳለው ነው የሚያውቀው 😂😂😂
2026-11-27 18:14:47
26
ademseid0
Adem Seid :
ሲጀመር ከእውቀት ከጤና ከገንዘብ ሚባል ጥያቄ ጤነኛ አይደለም ።አንድ ሰው ገንዘብ ለማግኜት የቻለውን ያህል እውቀቱን ይጠቀማል ባገኜው ገንዘብ ደግሞ እውቀቱን ያዳብራ ይህ ሁሉ ሚሆነው ደግሞ ጤና ስላለው ነው ።ባለው ገንዘብ ጤናውን ይጠብቃል ባለው እውቀት ከጤና መታወክ ይድናል።
2026-11-28 04:24:40
11
mack_bayu
Mack Bayu :
ዕውቀት በሰላም ያኖራል : ብር ያለ ዕውቀት ባዶ ነው:: ስራችሁን ጠንቅቃችሁ በደንብ እወቁ : የፈለጋችሁት ይከፈላችኋል:: ትልቁ ችግር : ዕውቀት ያላቸው እየተደበቁ ፣ ባለገንዘቦች ጩኸታቸው ስለበረታ ነው:: በያላችሁበት መልካም ቀን 🙏🏽
2026-11-27 08:18:07
5
lonniekingj
LonnieKingJ :
Personality can creates Money but Money can not create personality.
2026-11-27 11:36:06
5
ayweldate
desalgn woldate :
1 birr
2026-11-27 14:37:04
0
bezayedengelelege21
bezayedengelelege21 :
አናመሰግናለን ወንድሜ አንደዚህ አይነት አሰተሳሰቡነዉ ትዉልድን አየገደለ ያለዉ አዉቀት ያለዉ ሰዉ አሚገፋበት ዘመን ሰለሆነዉ
2026-11-27 08:42:51
1
salilly00
Dr Saron/Lilly :
You are my crush
2026-11-28 16:45:26
0
abeyteshome
abeyteshome :
"knowledge is Information, Understanding is Comprehension, and Wisdom is Application" . Dr. Myles Munroe! True power & transformation happens only when knowledge is understood and put into Action!
2026-11-28 10:44:05
2
adisshiwottsegaza212419
Adisshiwot Tsegazab💑🇪🇹🇰🇼 :
Am agree 💯
2026-11-27 11:56:45
1
yemchrmar
yemchrmar :
በልጅነቴ እውቀትን ደግፌ የተከራከርኩት ስተት እንደነበር አሁን ነው የገባኝ። ምንም አጣፍጠህ ብታቀርበውም ገንዘብ ይበልጣል። ገንዘብ ያለው እውቀት ያለውን በደንብ ይገዛዋል።
2026-11-28 02:19:33
1
bekansi02
Bekansi :
Exactly
2026-11-28 15:00:30
0
userquestion6
🚫 :
ጊዜ የማይጠቀሙ ስዎች አሉ ለዛነው ይጉተታሉ
2026-11-27 08:48:50
0
10kingsolomon1
እሳቱ ሠ :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወዳጄ አንደበተ ርቱዕ ለመባል በራሱ እውቀት ይጠይቃል
2026-11-28 09:02:44
0
gabi_______amde_w__l__t
GW TV✔️ AMHARA🌿 💚✅ :
1ኛ_ጤና 2ኛ_እውቀት ነው ለኔ
2026-11-28 10:51:18
0
bettyb598
Sunshine 🇪🇹 :
Well said
2026-11-27 08:18:15
1
khalid80254
KHALID :
ሁሌም የማስበውን ነው የተናገርከው፣ ህዝቤ እውቀት ሲባል ከትምህርት ቤት ጋር ብቻ ያገናኘዋል።
2026-11-28 04:45:24
0
natnael.kinde
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 🇪🇹💕🇨🇭 :
እውቀት 100% ይበልጣል
2026-11-28 06:41:12
0
melkamu.gezahegn
MelGez :
Migermegn hulem Yan new miyaweraw.
2026-11-28 18:12:46
0
freezerchallenger
@fereta🧁🧁🧁🎉😍👽💐 :
sew yelalewen new y ememertew bro 😂😂😂
2026-11-27 18:56:04
0
dawit.gulilat68
king devid :
ጎመን በጤና
2026-11-27 21:32:35
0
shalom4162
solyana :
yes knowledge is power. knowledge is better than money 💰
2026-11-27 19:48:53
0
saleemswee1
Lelu :
የ እውቀት መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው!
2026-11-28 03:30:34
0
bzz816
Bk :
mn yezebarkal
2026-11-28 22:39:39
0
tekiab6
tmeko :
Awke limut kaweku deha alhonim 🙏
2026-11-28 03:22:43
0
adane.g
Adane :
thank you
2026-11-28 06:38:38
0
To see more videos from user @mack_bayu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About