@panda_me_7077:

panda_me_7077
panda_me_7077
Open In TikTok:
Region: FR
Friday 27 November 2026 09:35:10 GMT
286
6
1
1

Music

Download

Comments

asm1ram_o10
🌸 :
havas havas havas va yana havs🥰
2026-11-27 12:36:50
0
To see more videos from user @panda_me_7077, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መተው ነገሬን ከተተው ይላል የሀገሬ ሰው። በህይወት ጎዳና ላይ ፈተና ያለ ጉዳይ ነው። የቀረበ ይርቅሃል ያጀበህ ይበተናል ያመንከውም ይከዳሃል። ልክ ፈተና ሲገጥምህ እኔ ለህይወት አላስፈልግም የምትል ከሆነ ግን ለስህተት ትዳረጋለህ። ልብህን የሚያቆስል ነገር ሲገጥምህ የቆሰልክበት ሁኔታ ላይ የምትቆይ ከሆነ ካቆሰሉህ ሰዎች በላይ የህይወትን እርምጃ የምታደናቅፈው አንተ ነህ። መርዙ ተመራጩን ሊመርዝ ሲያምረው ተመራጩ መርዙን ረስተው መረዘው። እንደሚባል አንተም ጉዳትህን ረስተህ ጉዳው። ስብራትህን ረስተህ ሰበረው እንጂ ጉዳትን እያስታመምክ የጎዱ ሰዎች ዳግመኛ እንዲጎዱ እድል አትስጣቸው። የቀበሩን ሰዎች መውጫ የጣሉን ሰዎች መነሻ ለማድረግ የምትጣጣር ከሆነ መቼም ህይወትህን ከስብራት ልታድነው አትችልም። ልታጣ የማትፈልገውን ነገር ስታጣ ማሰብ ያለብህ ህይወት እንደዚህ አይነት አጋጣሚ እንዳላት እና አምላክ ደግሞ የበለጠ ትርፋት ያለው ነገር እያዘጋጀልህ እንደሆነ ነው እንጂ ማሰብ ያለብህ ያቆሰለውን እና በቆሰልንበት አካባቢ በመቆየት ለተጨማሪ ጉዳት ራስን ማጋለጥ የለብንም። ካልተውናቸው የማይተውን ብዙ ነገሮች አሉ። እነርሱም የማያስተኛ ነገር ተናግረው እቤት ገብተው ተኝተዋል። ሰላማችንን መጠበቅ ያለብን እኛ ነን። እንጂ በፍጹም በትላንትና ህመማችን እየተብከነከንን የወደፊቱን አዲሱን ምዕራፋችንን እንዳንጀምር በራሳችን ላይ ራሳችን ወጥመድ ማኖር የለብንም።

About