@hab_love_truth_seeker: #stitch with @Etsehiwot. D@l@Leonoir8

🔱Hab Love Truth Seeker♒️
🔱Hab Love Truth Seeker♒️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 10:49:47 GMT
418
56
11
6

Music

Download

Comments

purple_thoughts555
Etsehiwot. D :
sewoch endaybeluachiw niqu bilo chigirin eyagolu kesewoch genzeb mesebseb agbab yelewim...additional value seto genzeb meqebel yichil neber,... but creating false scarcity for a content he can still deliver for free,is manipulation given the identity he chose to represent.
2026-11-27 16:59:47
3
bright.light076
Bright Light :
እኔ የማምነው ማህበረሰባችን ከመተቸትና ከመጠራጠር ወደ መረዳት፣ ከመከፋፈል ወደ መተባበር፣ ከተስፋ መቁረጥ ወደ መፍትሄ መፈለግ መሸጋገር አለበት ብዬ ነው። አንድ ሰው ለለውጥ የሚያነሳውን ሀሳብ ከመነሻው በጥርጣሬ መመልከት ሳይሆን የሚያቀርበውን አላማ፣ የሚከተለውን መንገድና የሚያመጣውን ውጤት በአእምሮ ክፍትነት መመዘን አለብን። ሁሉም ሰው ሊሳሳት ይችላል፤ ግን ይህ ማለት ሁሉንም ጥረት መቃወም አይደለም። የምንፈልገው ፍጹም ሰው ሳይሆን በቅን ልቦና፣ በግልጽነትና በተግባር ለማህበረሰቡ የሚተጋ ሰው ነው። ለውጥ የሚጀምረው ሁሉንም በመክሰስ ሳይሆን እውነተኛውን መልካም ጥረት በመለየትና በመደገፍ ነው።
2026-11-27 11:01:30
3
lidya.love06
Lidya Love :
በትክክል! ማንኛውንም ለውጥ ከመጠራጠር ይልቅ መጀመሪያ ሀሳቡንና ዓላማውን መረዳት አለብን። የማህበረሰባችን ትልቁ ችግር አንዱ የአስተሳሰብና የንቃተ ህሊና ችግር ነው። ስለዚህ ሰዎችን ወደ አንድ የጋራ ሀሳብ፣ ንቃትና መፍትሄ ለማምጣት የሚደረግ ጥረት መደገፍ አለበት። ገንዘብ ማሰባሰብ ራሱ ሌብነት አይደለም፤ ዋናው ግልጽነት፣ ተጠያቂነትና የሚመጣው ውጤት ነው። ሁሉንም በጥርጣሬ ከተመለከትን ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ጥረቶችንም እናግዳለን። እንጂ የምንፈልገው ሰዎችን መጠራጠር ሳይሆን በንቃት መመርመር፣ መረዳትና ትክክለኛውን ዓላማ መደገፍ ነው።
2026-11-27 10:58:58
3
lidya.love06
Lidya Love :
እኔም አልስማማም.... ደግሞ እኛን ማነው መዛኝ እና ፈራጅ ያደረገን::
2026-11-27 10:56:35
2
strikevfirst
I Brahim 🍀 :
wanaw alamaw ena ekidu nw tesfa btm alw let's support him guys 🙏
2026-11-27 18:45:09
2
leonoir8
Leonoir8 :
we are straight forward on our goals and points! we don’t do 1 to 1 scam on telegram for 800 birr even tho we accept that everyone is entitled to have their own opinions 🫵🏽❤️
2026-11-27 10:54:25
1
To see more videos from user @hab_love_truth_seeker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About