@ebmedia123: ትዕግሥቱ አስደነቀ! 👏 በሚኒባስ ታክሲ አጠገብ ደረቱን በኃይል ቢገፋውም፣ ወጣቱ ምንም ዓይነት አጸፋ ሳይመልስ በእርጋታ መንገዱን ቀጥሏል። የወጣቱ ራሱን የመግዛት ብቃት በማህበራዊ ሚዲያ የብዙዎችን አድናቆት አትርፏል። እውነተኛ ጥንካሬ በጡንቻ ሳይሆን ራስን በመግዛት ይገለጣል! 👏❤️ #maleda #ኢትዮጵያ #ebmedia123 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 11:08:17 GMT
151567
11312
304
302

Music

Download

Comments

user70768563711541
ሀይሚ የአርሴማ :
የታገሱ ሰዎች ነገን ያያሉ ይደርሳሉ!! ከትግስቱ ጀርባ ፈሪአ እግዚአብሄር ና የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት!!
2026-11-27 12:46:23
48
blacksoil24
ቆንጆወቹ :
ፈርቶ ቢሆንስ
2026-11-27 12:12:08
7
mintesinot.girma
mintesinot girma :
migerm new endewisha eyechohe new esu zim bilo eyayew new
2026-11-28 05:30:16
0
abelfentaye07
Abel :
ዓላማ ያለው ሰው ሁሌም ትዕግስተኛ ነወ።
2026-11-27 13:55:33
42
user9767261057027
melese :
eniye alichilm
2026-11-27 16:04:57
0
yasinarfat741
Yasa :
ትግስቱ ይለያል ይሸለም ይምትሉ
2026-11-28 08:05:49
3
zeri.zala
Za :
ፈርቶት ነው ባክህ
2026-11-27 12:34:58
1
mintesnotyemaryamlij
mintesnot yemaryam lij21 :
gobez wendi
2026-11-27 15:38:32
0
user884557630680
user884557630680 :
Just like me!
2026-11-27 17:28:39
0
abit.dd3
abit dd :
orginal wonde malt indino
2026-11-27 16:39:51
0
kabtamu.girma5
kabtamu girma :
እውነተኛ ጥንካሬ እና ለትውልድ የሚተርፍ ማንነት በጡንቻ ሳይሆን እራስን በመግዛት መሆኑን ያስተማረ ድንቅ የኢትዮጵያ ፍሬ👌👌👌
2026-11-27 17:23:14
3
tena81297
tena :
ጠቅልሎ ቢጎርሰው ይችል ነበር ነገር ግን መታገስን አስቀደመ[Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug]
2026-11-27 12:17:47
19
user5467986037346
Abrham :
king wow
2026-11-28 10:53:34
2
ayuzeal
Billy Blaku :
የፍርሃት ጥግ ነው
2026-11-27 12:59:19
2
itisme3484gmail
Suleman :
ጠንካራ ሰው ብሎ ማለት ጥሎ ያሸነፈ ሳይሆን እራሱን የተቆጣጠረ ነው አሉ ረ.ሰ.ው. ከ 1400 ምናምን አመት በፊት ነው ያሉት
2026-11-27 12:43:21
6
user3268168155697
kidiset :
ሰው ማለት እዲህ ነው ልቦናክን አይቀይረው
2026-11-27 13:34:50
7
fentawassef
ኤፉ ስራህ ብዙ :
በጣም ጀግና ነው የኛ ውዱ ነቢ (ረ.ሱ,ዐ) እንዳስተማሩን ጀግና ማለት ሰው ማጥቃት ሳይሆን በንዴት ወቅት እራስን መቆጣጠር ነው ጀግና ነው ዝም ብሎ መሄዱ
2026-11-27 17:52:14
4
hani_kids_fashion
hani kids fashion :
ትግስት ፋሬዉ ጣፋጭ ነው እንኳንታገስክ
2026-11-27 16:45:30
3
raku3739
raku :
እግዚአብሔርን ያከበረ መልካም ሰው
2026-11-27 18:28:09
1
shiywa1
shi/welde :
ጨዋ የጨዋ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-11-27 16:39:12
1
zxcv6729
zxcv :
አላማ ያለው ነው
2026-11-27 17:24:45
2
user1475248057077
Teshale :
ዪገዛለት የሱ ቢሆን ለሕዝብ ያዝናል ያንከባክባል
2026-11-27 18:22:35
2
mohammedyesuf253
Mohammed yesuf Mohammed ali :
ወዳጄ ከጀርባው ብዙ የሚጠብቀው ነገር ስላለ ነው ልጆቹ ሚስቱ እንድሁም ወላጆቹ
2026-11-27 13:13:21
3
user14510180873208
user09099654987 :
ግርም ድቅ ነዉ ትግስትን እደዮብ አሳይቷል
2026-11-27 18:45:13
1
sintayehu954
ፍቅር ጠፋ :
ሰውየው በህግ ይጠየቅ
2026-11-27 12:43:23
2
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About