@kida_yegeter_lij: #እስከመጨረሻው_እዩት #ethiopian_tik_tok #viral_video #foryoupage❤️❤️ #ጎጃም

Kida Yegeter Lij
Kida Yegeter Lij
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 12:58:01 GMT
16088
1892
176
418

Music

Download

Comments

user7356836216201
kuku :
መተተኛ ናቸው ጎረቤቶችህ ሲሆኑ ይገባሀል
2026-11-27 15:26:22
45
mulukendamte
Muluken ያባቱ :
እኔ ጎጃሜ ነኝ ስለሚባለው ነገር ግን ምን አይደንቀኝም በእኩልነት እና በፍቅር የማምን ክርስቲያን ነኝ
2026-11-27 18:48:22
59
wodaje.dagninet
belete :
እኔ ጎጃሜ ነኝ።ምንም ቢወራ ምንም ቢጻፍ አይደንቀኝም።በየትኛውም መጽሀፍ የፈለግኸውን የጥላቻ ጽሁፍ ልትጽፍ ወይም የጥላቻ ጽሁፋን ልታዛምት ትችላለህ።እውነቱ ግን ጎጃሜ ሀይማኖተኛ ሰራተኛ የሙሁሮች መፍለቂያ እና ያለማንም እገዛ ራሱን ችሎ የሚኖር ለሌሎችም የሚተርፍ ነገር ግን በብዙ ቀናተኛና ምቀኛ አእምሮወች የሚብጠለጠል ህዝብ ነው።ጎጃም ለፍቶ ሰርቶ የሚመፀውተው ድኩማን ሁሉ ቢያወራ ውሀ አይቋጥርም።ስም ማጥፋቱ ጎጃሜ እርስ በእርሱ እንዲደጋገፍ ራሱን እንዲጠብቅ አስተማሪ ነው።
2026-11-27 20:39:43
49
umer15lgi
ኡመረ ወሎየዉ :
እርቶዶክስ ተረትነው ስንላችሁ መቸ ታምናላችሁ
2026-11-27 16:47:30
25
kalyilikal27
Kal yilikal🖊🥼 :
የሞራል ልዕልናው ከማይወርድበት ማማ ላይ ተሰቅሏል ምንም ብትሉ ከከፍታችን አታወርዱንም💪
2026-11-27 17:45:42
39
rahelbelay49
ሙሉ ጎጃም(Dr.rahel)👩‍⚕️🩺 :
እኔ እንዴት እንደከፋኝ ለዚህ ነው ኢትዮጵያ 24 እንቅልፍ ሳልተኛ ሕክምና ላይ ማገለገሰለው እድሜዬን ጨርሼ ተምሬ💔
2026-11-28 07:49:45
7
agabos22
አጋቦስ :
ስለ ጎጃም ሕዝብ ምን ተብለው ግን? ጎጃም ውስጥ ብቻ ሳይ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ጥንቁልና እና ድግምት እንዳለ የተገለጠ ነው እና ሕዝብ እና መተተኞችን ለይተን እንይ። ጎጃምማ እንደ ሕዝብ እግርህን አጥበው አልጋ ለቀው እንግዳ ሚቀበሉ በልተህ ምትጠግብ ማይመስላቸው ደግ ሕዝብ ነው ይህን ስል ሰምቼ አይደለም ኖሬ ነው። መተት እና ድግምትም በዚያው ልክ በበርካታ ቦታዎች የሚሰራ ነገር እንደሆነም እንደዛው። ግን ሕዝቡን በፍፁም ሊወክሉ አይችሉም።
2026-11-28 07:59:59
12
user3465318876347
user3465318876347 :
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ነው ያንን ደጋግ ህዝብ አርሶአደር ከተማ የተቀመጠ ክፍታፍ በየጊዜው ቢሰድበው እዛ ሄዶ ማንም አያደገድግለትም በእምነታቸው የጠነከሩ ናቸው ንዴቱ ነው እንዲህ የሚያረገው የጎጃም ህዝብ ወገናችን ክብር ይገባችኆል እንወዳችኆለን
2026-11-28 13:39:06
0
user5620390872597
shalom selam :
እኔ ሳልወለድበት አማራም አይደለሁም የጎጃም ሕዝብ በተለይ ሰፊው ገበሬ የመጨረሻ የዋህ እና ደግ ታታሪ መሆኑን በቅንነት እመሠክራለሁ
2026-11-28 03:38:07
1
bell08166
Bella (Jesus First) :
በላይ ዘለቀን ለምን ረሳኽው?
2026-11-28 06:26:29
2
usert.w.s.w
T.W.S.W :
እኔ እሚገርመኝ ጤፉን እየበሉ ይሳደባሉ
2026-11-28 09:17:32
1
firaniketu
kafani jatani ketuu :
what about Oromo people to ??
2026-11-28 05:05:21
0
alle77153924080860
ዋሌ ✍️ :
ጎጃም ምድሩ የሚያስቀና ፣ ሰው በጣም ጀግና ፣ ጎባጣ የሚያቀና ፣ ጥበበኛ ና ገናና ፣ ፍቅር የሚያፀና ፣ ስለሆነ ፦ ብቻ እና ብቻ ነው በቅናት መንፈስ ሁሉም የማይረባ ስም የሚሰጠው። እኛ የፈለጋችሁን ብትሉን ቅንጣት ታክል ምንም አይሰማንም😜። አንተ ራሱ ገድላቱ የተነገረበትን ትክክለኛ አውድ ሳትረዳ በጎጃም ህዝብ ላይ የተነገረ አስመስለህ ማቅረብህ ከንቱ ተመፃዳቂነትህን ያሳያል😜። እንጅማ ጎጃምም ጎጃሜም ቢገፉት የማይወድቅ አለት ላይ የተመሰረተ ነው። አንተ ያቀረብኸው ነገርም አይመጥንም እያልሁህ ነው። ደሞ ያልሆነውን ነገር ስለምትሉን ምንም አይደብረንም አታስብ😜
2026-11-27 19:03:38
12
13_zerabruk_abate13
Zerabruk/ዘርዓብሩክ/🦋 :
እኔ ጎጃሜ ነኝ።ምንም ቢወራ ምንም ቢጻፍ አይደንቀኝም።በየትኛውም መጽሀፍ የፈለግኸውን የጥላቻ ጽሁፍ ልትጽፍ ወይም የጥላቻ ጽሁፋን ልታዛምት ትችላለህ።እውነቱ ግን ጎጃሜ ሀይማኖተኛ ሰራተኛ የምሁሮች መፍለቂያ እና ያለማንም እገዛ ራሱን ችሎ የሚኖር ለሌሎችም የሚተርፍ ነገር ግን በብዙ ቀናተኛና ምቀኛ አዕምሮወች የሚብጠለጠል ህዝብ ነው።ጎጃም ለፍቶ ሰርቶ የሚመፀውተው ድኩማን ሁሉ ቢያወራ ውሀ አይቋጥርም።ስም ማጥፋቱ ጎጃሜ እርስ በእርሱ እንዲደጋገፍ ራሱን እንዲጠብቅ አስተማሪ ነው።🥰🥰🥰
2026-11-28 09:25:22
4
biruhtesfa7
Biruh Tesfa :
ሒደው ቢያዩት ደስ ይለኝ ነበር።ስለጎጃም ህዝብ ደግነት DMU የተማርን ምስክር ነን
2026-11-28 06:54:24
7
user3477125016512
ስሜ ሚዲያ :
ወንድሜ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አገላለፅ: ኢትዮጵያ ማለት ጎጃም ናት: «የሁለተኛውም ወንዝ ስም ጊዮን ነው፤ እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከባል።» ዘፍ.2:13
2026-11-28 06:32:28
1
xoskales
Z-michael :
ኧረ የፈለጉትን ይበሉን እኛ ማንንም አንሰማም🤣
2026-11-28 07:37:58
3
asres.moti
Asres Moti :
ልብ በልልኝማ አያ! እኔ ከደገም ሰላሌ የቱለማ ጎሳ ኦሮሞ ነኝ፣ አባትና እናቴ ሀይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ነበሩ፣ ታድያ በ1988 አደማ መጥቼ ታአምረ ማርያምን ከነበብኩ በኋላ፣ ኦሮሞ ምህረት እንማይገባው ኢየሱስ እንደ ተናገረ አየሁ፣ ከዝያ በኋላ እዛች ቤተክርስቲያን ደጅ አልረገጥኩም።
2026-11-28 10:08:46
1
mg122119fffjrfttgforr
M G :
አንዳንድ ሰውች ልባቸው ይስበር ይሆናል እጅ ጎጃም ማለት ልቡ ብረት ነው ከኔ ጀምሮ ግን ጎጃም ህይማኖት ወዳድ በጣም ጀግና ምንም የማይሰብርው ሥራ ወዳድ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያ ደሙ የሆነ ሰው ነው ምንም አይደንቅም እኔየሚገ ርመኝ እሄሁሉ እየውረደበት ማይሰብር ጀግና ጀግና የሆነ ህዝብነው መተት 4አቅጣጫ ብሎም ባለም ላይአለ ኢትዮጵያ በየሀገሩ ስንት አይነት የጥንቆላ አይነት እንዳለ ውስጣችሁ ያውቃል ግን ጎጃም ለምን ተለይቶ እንደተባለአይገባኝም ፈጣሪን የሚ ፈራ መተት የተባለበት የማይዞር ጎጃሜ እንዳለ እወቁ መተትምንድነው ሲጀመር ትክክለኛ ሀይማኖተኛ መተት የሚባል የሚጠይፍ የጎጃም ሰው እንዳለ እወቁ ስትፈልጉ እንጅ ቦለቲካ አትስሩ ሕዝብ ላይ 🙏
2026-11-28 08:00:19
2
temeab
Temesgen :
ማን ፃፈው ነው ጥያቄው?
2026-11-28 10:11:09
1
brother_581fam
bj :
prophet Eyu chufa 👌👌👌👌👌👌👌
2026-11-27 21:18:42
3
user9181081970254
Getaneh :
በትክክል ተናገርህ
2026-11-28 06:20:15
2
keremtsiwota
cloudy ☁️☁️☁️💭 :
ኢትዮጵያን ዙርና ጠይቅ መተት የሚሰራ 80% የሚፈጠረው እዛው ጎጃም ነው ደሞ አያፍሩም ጥበብ ነው ይላሉ ኢሄን ስንል ሁሉም ጎጃሜ መተተኛ ነው እያልኩ አይደለም መፃፋን አንተ ነገርከን እናመሠግናለን እናውራ ከተባለ በየፀበሉ ሚንከራተተውን ሰው ተመልከተው አቡዬን የማያከብር ጎጃሜ ግን የለም ይባላል
2026-11-28 10:40:47
1
user4144398338761
ኒውሥትራዳመሥ :
ወንድሜ እይታህ ውሀ የሚያነሣ ነው። ሠወች ሠለጎጃም አብዝተው ክፋትን የሚያወሩት በእርግጥ ጎጃም እነሡ እንደሚናገሩት ሁኖ አይደለም ።ችግሩ ያለው ከእኛ ዝምታ ነውዝምታችን እንደተቀበልነው አዮት
2026-11-27 18:57:26
3
bekalu623
Bekalu :
ምርጥ እይታ
2026-11-27 16:07:12
3
To see more videos from user @kida_yegeter_lij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About