@cook_with_mimi6: በቅመም እና በለስላሳ ዶሮ የተሰራ የሚጣፍጥ የዶሮ ቢሪያኒ! 🍗🍚✨ ሞክራችሁት ታውቃላችሁ? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 💬" ​🥣 ግብአቶች ​የዶሮ ስጋ ​ዘይት ​ቀይ ሽንኩርት ​ቲማቲም ​ነጭ ሽንኩርት ​ቢሪያኒ ማሳላ ​እርድ እና ቅመማ ቅመሞች ​እርጎ ​ውሃ ​ሩዝ ​ጨው ​ሎሚ ​የምግብ ቀለም ​ድንብላል ​👩‍🍳 አሰራር ​ዶሮውን በዘይት አቁላልተው ያውጡ፤ በዚያው ዘይት ሽንኩርት፣ እርድ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ቅመማ ቅመሞችን (ቢሪያኒ ማሳላን ጨምሮ) ያቁላሉ። ​እርጎ፣ ውሃ፣ ጨው እና ዶሮውን ጨምረው ከድነው ዶሮው እስኪበስል እና ሶሱ እስኪወፍር ያብስሉ፤ በመጨረሻ ድንብላል ይጨምሩ። ​በሌላ ድስት በሚፈላ ውሃ ጨው፣ ሎሚ እና የተዘፈዘውን ሩዝ ጨምረው በከፊል አብስለው ያጥሉት። ​የበሰለውን ዶሮ እና ሶስ ላይ ሩዙን አድርገው በምግብ ቀለም፣ በቲማቲም እና በድንብላል ያስውቡ፤ ከድነው በዝቅተኛ እሳት አትንነው በቀስታ በማዋሃድ ያቅርቡ። ​#የቢሪያኒአሰራር #የዶሮሩዝ #አማርኛቲክቶክ #የምግብአሰራር #FoodWithHana

hana Kitchen
hana Kitchen
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 27 November 2026 13:19:35 GMT
9363
220
4
89

Music

Download

Comments

user294046563723
ቃል🎧🎧🎧🎧💔💔💔💕ወሎየዋ :
2026-11-27 19:39:50
0
47z47d47ng
ቅዱስ ኡራኤል አንተ ጠብቀኝ :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-11-27 16:27:04
0
user40098354837305
ሰአዳ አባቶን ናፋቂ♡♡♡♡ :
🥰🥰🥰
2026-11-27 17:30:39
0
asdheytupkg
Alam :
🥰🥰🥰
2026-11-27 17:37:48
0
To see more videos from user @cook_with_mimi6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About