@bekitechlife: ቫዝሊንን ፊትሽን ለመቀባት ብቻ የምትጠቀሚ ከሆነ እነዚህን 7 የውበት ሚስጥሮች ሰምተሽ አታውቂም ማለት ነው! 🤯✨ ከነጭ ሽንኩርት ጀምሮ እስከ ቀይ ስር ድረስ በቤትሽ ውስጥ ባሉ ቀላል ነገሮች ፀጉርሽን፣ ጥፍርሽን እና ቆዳሽን እንዴት ማሳመር እንደምትችዪ እዪ! ከነዚህ 7 ዘዴዎች ውስጥ የቱ በጣም ገረመሽ? 👇 ኮሜንት ላይ ንገሪኝ! ቪዲዮውን ለጓደኛሽ ሼር ማድረግ እና ለተጨማሪ የውበት ምክሮች ፎሎው ማድረግ እንዳትረሺ! ❤️ #creatorsearchinsights #lifetips #dailylifehacks #beutytips #bekitechlife
Beki Tips
Region: ET
Friday 27 November 2026 15:11:20 GMT
Music
Download
Comments
emu love :
እየቆጠብኩ እንደምጠቀምሽ በምን ላሰረዳሽ 😁
2026-11-27 17:14:55
92
Nejuyee🧕☪️ :
ሁሉም በጣም ገርሞኛል አመሰግናለው 🥰🥰🥰🥰
2026-11-27 16:46:19
53
ዳሳሽ ነብሪት :
ፀጉሬን በስንት ቀን ልቀባው ንገሪኝ የኔ ቫዝሊን
2026-11-27 18:21:10
15
Siyamnegn :
ቫዝሊን ከነጭሽንኩርት ጋር ለፀጉር🤔
2026-11-27 16:32:19
50
pomi :
ሁሉም ይገርማል
2026-11-27 16:44:19
3
selina Hawi :
ለጠቆረ አንገትስ?
2026-11-27 22:32:50
0
ሊነጋ ሲል ይጨልማል :
የገረመኝ ኮኮት እና የወይራዘይት በቀላሉ አለመገኘቱ
2026-11-27 20:49:26
1
ድንግል ዋሴ ⛪️✝️✝️💊💊 :
የነጭ ሽንኩርቱ
2026-11-27 19:00:34
1
VYNORA💕 :
yemr kehone hulum 🥰
2026-11-27 16:04:25
1
Kal 12305 :
ፊቴ ቡግርና የቡግር ጠባሳ አለብኝ ብጠቀመው ችግር አለው??
2026-11-27 18:05:45
2
Alemtsehay zewdie zegene :
hulum👍👍
2026-11-27 15:41:28
4
ሁሉ በዕርሱ ሆነ💜💎🍫🍬 :
ጎበዝ በርቺ የጥፍርና የአይን ነበር የማላዉቀዉ
2026-11-27 17:15:16
1
Tige Yelema :
እና መሠግናለን
2026-11-27 16:31:45
2
መልካምነት ለራስ ነው 😘 :
ሁሉም
2026-11-27 18:37:26
1
™meski :
etegedreealew
2026-11-27 19:21:19
0
ዳሳሽ ነብሪት :
እርድ የምግቡ ይሆናል ወይ?
ነጭ ሽንኩርት ከቫዝሊንጋ በስንት ቀን ልቀባ?ለፀጉሬ
2026-11-27 18:23:40
3
መሰረት መርደክዮስ :
ሁሉም
2026-11-27 16:59:34
1
Sanyi Moti :
hulum
2026-11-27 16:26:30
1
gezehagn :
ለጉልበት ጥቁረት ንገሩን🙏
2026-11-28 06:51:00
0
rahmei6319 :
እሩዙየበሰለነውወይስላልበሰለ
2026-11-28 07:10:32
0
kidus :
all
2026-11-28 07:43:22
0
Mekiya seid :
hulm
2026-11-28 08:04:19
0
@ Tesnim 2987 :
ሸ
2026-11-28 07:49:41
0
Maryana Teferi :
ሁሉም
2026-11-28 07:35:10
0
Ekrem :
2026-11-27 17:01:06
0
To see more videos from user @bekitechlife, please go to the Tikwm
homepage.