@kb_news1: ምንድነው ነገሩ? #kbnews #ethiopian_news #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቤንዚል

KB News
KB News
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 15:14:04 GMT
65277
5841
157
1134

Music

Download

Comments

jaku1908
Sky free :
መኪና የለኝም ግን ማዳመጤ ምን ይሉታል
2026-11-27 15:21:45
141
birukyeeya
Biruk የእያ :
አትደናገጡ በጣም ቀላል ነገር ነው ግን ምን ይሆን..
2026-11-27 15:53:01
24
aliyu7876
@ALiyu💎☆🌳 :
ewunate nawu🙌
2026-11-27 15:43:36
12
tasfahuntansay
tasfaahun tansaay :
tikekel be motorcycle indi agatmonal
2026-11-27 17:34:25
0
.lovely598
love🦅🦅 :
መኪናዉ ረጂም ሰአት ጸሀይላይ ሲቆም ቢጫ ይፈጥራል እና የቤዚሉ ጥራት ጉደለት የኬሚካል መብዛት ወዘተ
2026-11-27 17:44:36
1
sollamolla
sola 19 :
wedaw edemolu mewelwel alebchew mefthew yhe new
2026-11-27 17:27:34
0
mikaelalebel
miki :
2026-11-27 16:07:01
2
user7600300880574
ይታያል :
እኔ የፋራ ሞተር ሹፌር ነኝ እውነት ነው ቤንዚኑ ላይ የሆነ ችግር አለ የነዳጅ መስጫው ካቦ ሲቆረጥ ካርቡሬተር ውስጥ ያለውን በሲር ወይም በክር በማሰርና በአሚር(ማጣበቂያ) በመስራት አራት ወርና ከዚያም በላይ ይቆይ የነበረው አሁን ግን ቤንዚኑ ሲርና አሚሩ እየበላው አንድ ሳምንት አላቆየን ብሏል መፍትሄ ካለ ለሁሉም ይዳረስ ንብረታችንን ሳናጣ
2026-11-27 16:42:54
3
abdu.ibrahim665
Abdu Ibrahim :
unet new
2026-11-27 17:17:36
0
ya.zemen.1920..1990
Ya Zemen ያ ዘመን 👈 :
ወደ ኤሌትሪክ ቀይሩ ለማለት ነዉ😁
2026-11-27 16:32:29
2
gemtashifera
GESD :
Quality matter's.
2026-11-27 15:58:09
0
muhehas35
Dr.Mohammed :
inem getmognal
2026-11-27 16:32:09
0
abdelwas8
WAS 🤘🎖 🤘💥💎💎23 :
አዎ ቢንዚን ሞተራችንን እያበላሸብን ነው አረ ኡኡኡኡ
2026-11-27 15:36:43
11
mastwal6belete
mastwal :
ወይ ጉድ ሞተር ሳይክል የካርብሬተር ጎሚኒ የማይገኝ ውድ የሆነ እያበላሸና እየቆረጠ ነው ምን አሲድ እንደሆነ ግራ ያጋባል
2026-11-27 17:10:07
1
fayyisa.tarefa
fayyisa wood woork :
Tinar ale malatii nawuu
2026-11-27 15:58:01
0
yonatan20790
ⓨⓞⓝⓐⓣⓐⓝ :
ቺርስ መኪና ለሌለን
2026-11-27 16:04:40
2
yaredayehu
everything GOD :
aside new
2026-11-27 16:34:57
0
abu.mahir320
እናት አለም :
ወላሂ ቸገረኝ እራበኝ በአላህ አግዙኝ
2026-11-27 15:24:34
9
chan.negn
Bini Beza !! :
አዎ እኔም አይቸዋለሁ
2026-11-27 16:49:14
1
abrahamadinew1219
D/n Abraham Adinew :
አዎ ደርሶብኛል
2026-11-27 16:33:41
1
minetesnot16
minetesnot16 :
???
2026-11-27 16:26:53
2
naf93615
naf :
Gera geban ok bro
2026-11-27 16:41:24
0
m.van42
Mu$t€£a 💵 💎 :
2026-11-27 16:58:00
1
ismalekidre
ismale Kidre :
የኔ ባጃጄም እንደዜው ነው የሆነው ቤታጠብም አይለቅም
2026-11-27 17:23:14
1
durimohammed275
Naahimii :
አረ ይህ ችግር እኔንም ገጥሞኛል የቀዳሁበት ማደያ ጠይቄ ነበር ምክንያቱን አላወቅንም ነው ያሉኝ
2026-11-27 16:58:59
1
To see more videos from user @kb_news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About