@getayalew_eskinder: 21. በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ ኢየሱስ ቀርቦ፦ “ጌታ ሆይ! ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ ነውን?” ሲል ጠየቀው። 22. ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ ብቻ አልልህም፤ 23. ስለዚህ መንግሥተ ሰማይ ከአገልጋዮቹ ጋር ሊተሳሰብ የፈለገውን ንጉሥ ትመስላለች፤ 24. ንጉሡ መተሳሰብ በጀመረ ጊዜ በብዙ ሺህ መክሊት የሚቈጠር ዕዳ ያለበት አንድ አገልጋይ ተይዞ መጣ። 25. ይህ አገልጋይ ዕዳውን መክፈል ስላልቻለ እርሱም፥ ሚስቱም፥ ልጆቹም፥ ያለውም ንብረት ሁሉ ተሸጦ ዕዳው እንዲከፈል ጌታው አዘዘ። 26. አገልጋዩ ግን በጌታው እግር ሥር ተንበርክኮ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው። 27. ጌታውም ራራለትና ለቀቀው፤ ዕዳውንም ተወለት። 28. “ነገር ግን ያ አገልጋይ ከዚያ ወጥቶ ሲሄድ ሳለ መቶ ዲናር ያበደረውን የሥራ ጓደኛውን አገኘና አንገቱን አንቆ ይዞ፥ ‘ያበደርኩህን ገንዘብ ክፈለኝ!’ አለው። 29. አገልጋይ ጓደኛውም በእግሩ ሥር ወድቆ፥ ‘እባክህ ታገሠኝ፤ እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው። 30. ሰውየው ግን እምቢ አለው። እንዲያውም ይዞት ሄደና ዕዳውን እስኪከፍል ድረስ በወህኒ ቤት አሳሰረው። 31. እንደርሱ ያሉ ሌሎች የሥራ ጓደኞቹ ይህን ባዩ ጊዜ እጅግ አዘኑ፤ ሄደውም የሆነውን ሁሉ ለጌታቸው ነገሩት። 32. ጌትዮውም ያን አገልጋይ አስጠርቶ እንዲህ አለው፦ ‘አንተ ክፉ አገልጋይ! ስለ ለመንከኝ ያን ሁሉ ዕዳ ተውኩልህ፤ 33. ታዲያ፥ እኔ ዕዳህን እንደ ተውኩልህ፥ አንተስ ባልንጀራህ ለሆነው አገልጋይ ዕዳውን ልትተውለት አይገባህም ነበርን?’ 34. ስለዚህ ጌታው ተቈጥቶ ዕዳውን ሁሉ እስኪከፍል ድረስ ለወህኒ ቤቱ ኀላፊዎች አሳልፎ ሰጠው። 35. “እንግዲህ እናንተም እያንዳንዳችሁ ወንድማችሁን ከልብ ይቅር ባትሉ በሰማይ ያለው አባቴም እንዲሁ ያደርግባችኋል።” ማቴዎስ 18:21-35

Getayalew
Getayalew
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 15:27:43 GMT
25745
7960
171
2724

Music

Download

Comments

beza.getachew1999
B ~E ~Z ~ Awit✞👸 :
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን 🥺🥰
2026-11-27 15:35:18
78
temuka65
temuka :
egr yeyikirta libbb yisten bewunet wogenoche
2026-11-29 11:18:14
0
eyob.emoshe
Mihret yebezalet :
Geta yibarkh.
2026-11-29 09:36:52
0
hb60110
HB :
btm yigermal egziabher abzto yibarkeh🙏
2026-11-28 10:24:30
1
lemlemelias4
lemlem elias :
geta yibark wendme 🙏🙏🙏
2026-11-28 11:22:27
0
yaeldesalegn
yael1811 :
ታክሜያለው 😭ጌታ እየሱስ ይባርክህ
2026-11-27 17:07:57
32
user4099850707390
zerty Alec :
yekirta madirag endalebin temiralew
2026-11-27 23:00:53
0
fife6849
fikeru :
thank u
2026-11-29 13:19:51
0
mekdi.mekdi735
mekdeliwit☠️☠️☠️ :
እግዚአብሄር ሆይ የይቅርታ ልብን ስጠኝ🤲
2026-11-27 16:21:16
23
dn.eyasu23
ĵŏšĥűå ፳፫ :
ይሄ ለእኔ ነው🙏😭
2026-11-28 04:28:17
6
www.tiktok.commerry232
Měřřŷ🌸 :
wow yeker yalale yeker aybalm🙏🙏
2026-11-27 17:27:00
11
www.jesus.com41
Jesus :
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏
2026-11-28 05:29:17
4
wondew66
@wondew66 :
ዋው የሚገርም ታሪክ አስተማሪ ነው 🙏ተባረክ
2026-11-28 05:12:56
5
dzos15
dzo's :
ጌታ ብርክ ያርግክ🥰🥰🥰
2026-11-27 19:53:30
4
sura3644
Baba 💥💥💥 :
እግዚአብሔር
2026-11-27 15:43:18
6
yobsi_mercy
Mercy Dejene :
geta adisin leb yisten
2026-11-27 16:47:27
5
user4515108130718
sewe :
ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛል
2026-11-28 07:28:21
2
desalegn.a6
desalegn A :
😭😭😭 tssgaw yrdan . tebareki
2026-11-28 20:13:13
1
friyee68
@friye68 :
በትክክል🔥🔥🔥
2026-11-27 15:53:48
5
freweyniyosef408
Freweyni :
ተባርክ
2026-11-27 19:54:50
2
yohanao9
yohana09 :
ይቅር የተባለ ሰው ይቅር ማለት አለበት።
2026-11-28 09:54:44
3
amexkassahun
Amex Kassahun :
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!!
2026-11-28 09:41:58
1
yohanes3282
John ✝️ :
bro.god.bless.you
2026-11-27 17:55:14
3
jone2064
Jone :
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ
2026-11-28 06:57:16
2
blensisay51
blu :
Thank you gech betam
2026-11-29 02:41:04
1
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About