@musictube369: ሌላ አላይም 🤤 አለም ላይ ብርቱ የሚባሉ የጥበብ ሰዎች አሉ። ከነዚያ መካከል አስቴር አወቀ አንዷ ናት ።ለሙያ ስትፈጠር እንደ አስቴር አወቀ ግማሽ ክፍለ ዘመን በብቃት ህዝብን አስተሳስረህ በፍቅር ትገዛለህ"🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በday 2 የአስቴር ሳምንት ተመልሻለሁ ሁለተኛውን የአስቴር ሙዚቃ ስመርጥላቹ ታድያ ከ4ት አምስት post በፊት በሌላኛው የአስቴር ሙዚቃ "ጠይም" ስር ጀምረን የነበረውን የታላቁን ሙዚቀኛ አበጋዙ ወግ እንጨርሰው ዘንድ ወደድኩኝ🙏 ................ታዲያ ከዚህ የሙዚቃ ትምህርት በኋላ እንደ አዲስ አበጋዝ የስራ ብቃቱን ጫፍ ለአለም አሳየ!~ከዚህ በኋላ ከነባር አርቲስቶች ጋር የአስቴር አልበሞች ፣ የሙሀሙድ ትዝታ አልበሞች ፣ የሙሉቀን መለስ ፣የአለማየሁ እሸቴ ፣ የጂጂ ሽባባው አልበሞች ፣ የቴዎድሮስ ትዝታ አልበም ፣የኤፍሬም ታምሩ ፣የሚኒልክ ወሰናቸው ፣ ነዋይ ደበበ፣ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ፀሀዬ ዮሐንስ ፣ አረጋህኝ ወራሽ ፣ ኩኩ ፣ ነፃነት መለሰ ፣ አሊ ቢራ ፣ ዳዊት መለሰ ፣ ሀመልማል አባተ ፣ ህብስት ጥሩነህ ... ብቻ ከዛ በኋላ አበጋዝ አሸራውን ያላሳረፈበት አልበም በእጣት ይቆጠሩ ጀመር!~ከዘጠናዎቹ ደግሞ ጎሳይ ተስፋዬ ፣ቴዲ አፍሮ ፣ ታምራት ደስታ ፣ አብነት አጎናፍር ፣ሚካኤል በላይነህ ፣ሀይልዬ ታደሰ ፣ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው!~ከቅርብ ጊዜዎቹ ደግሞ ሄለን በርሄ ፣ ዳዊት ፅጌ ፣ ስንሻው ፣አህመድ ማንጁስ ኒና ግርማ ፣ የኛ የተሰኙት የሙዚቃ ግሩፕ አበላት አሁን ለደረሱበት ደረጃ ትልቅ አስተዋፆኦ ካደረጉ የሙዚቃ ሰዎች ውስጥ አንዱ አበጋዝ ነው!~የአበጋዝ ሙዚቃዊ ብቃቱንና የቅንብር ጥግ ችሎታውን ካሳየበቻው አልበሞች እንደምሳሌ ብንወስድ ቴዎድሮስ ታደሰ "ዝምታ" ፣ አስቴር አወቀ "ካቡ" ፣ዳዊት መለሰ "አንቺን ነው" ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው!~በቁጥር አበጋዝ ያቀናበራቸውን ስራዎች ዘርዝሮ መጨረሻ የማይቻል ነው... በአልበም ደረጃ ከ 150 በላይ ናቸው.... በሲንግል ደረጃ ደግሞ ከ 100 በላይ ይደርሳሉ!....ብቻ ከምንሰማቸው ከእያንዳንድ ለጆሮ ተስማሚና ዜማቸው ከሚያምሩ ዘመን ከማይሽራቸው ዘፈኖች ጀርባ የአበጋዝ እጅ አለበት! ~አበጋዝ ሲኖር ይሄን ሰራው አይልም... ስራዎቹ ብቻ ናቸው አፍ አውጥተው የሚመሰክሩለት....ዘፋኝ ሆኖ ሙዚቃ እንዲሰራለት ወደ አበጋዝ ያልሄድ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ የለም ማለት ይቻላል....ሌላው ቢቀር ምክሩን ሀሳቡን ይጠዩቅታል!~የአበጋዝ ድክመቱ ጓደኞቹ እንደሚሉት ሰውን ማስቀየም አይወድም "እምቢ" የሚል ቃል አይወጣውም...በዚህ ምክንያት ራሱ ላይ የስራ ጫና ይደራረብበታል!.....ሲበዛ ቅን ሰው ነውም ይላሉ!~በባህሪው "ምስጉን የስራ ሰው ..ከሱስ የፀዳ ለማንም ሙዚቀኛ አርአያ መሆን የሚችል የሙዚቃ ባለሞያም ነው " ብለው ብዙዎቹ ይመስከሩለታል!~ቆየት ያሉ ዘፈኖችን እንደ አዲስ ጣማቸውና ይዘታቸው ሳይቀየር በተሻለ ደረጃ ለመስራት ከአበጋዝ የተሻለ አቀናባሪ ማግኘት ከባድ ነው...ለዚህም በድጋሚ በአበጋዝ ተሰርተው ከመጀመሪያው በተሻለ የተወደዱ የአስቴር የትዝታ ዘፈኖች ፣ የጥላሁን አልበም ፣ የሙሉቀን መለሰ ፣ የነፃነት መለሰና የሚኒልክ ወሰናቸው አልበሞች ተጠቃሽ ናቸው.....ኤፍሬም እንደገና ከሮሃ ባንድ ጋር ሲዘፍንም አበጋዝ የራሱን አሸራ አሳርፏል!~የቆዩ ስራዎችን አሳምሮ አሻሽሎ ለመስራትም ሆነ አዲስ አልበሞችን ለማቀናበር አበጋዝ የሚገርም አቀናባሪ ነው....🙏. 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 ©musictube #fyp #አስቴርአወቀ #የተረታሁለት #musictube369 #ethiopianmusic🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 18:05:12 GMT
47276
8213
47
636

Music

Download

Comments

abiy_yohannes
Abiy Yohannes :
I believe this one is Teddy Mak…. Still exceptional
2026-11-27 18:11:14
1
afomiya837
Afomiya :
ፍቅር ልክ እንደምንሰማው ሙዚቃ ለስለስ ብሎ የሚደመጥ ቢሆን ወይ ደግሞ በምእናብ አለም ሁነን እንደምናነበው መፅሐፍ ቢሆንወይ ደግሞ እንደሚታየው ፊልም ቢሆን ወይ እንደምን ሰማው አፈታሪክ ጠንካራ ቢሆን ደስ ይል ነበር ፍቅር ነበር እንጂ መሆን የለውም
2026-11-27 21:19:13
6
henokmollaofficial3
henok molla official :
ካቡ ሪከርድስ የ ራሷ የ አስቴር ነው??
2026-11-27 19:30:01
3
moremode11
🪐🤺 :
ፋርማሲ ላይ አገኘዋለው
2026-11-28 10:04:03
1
tewodros183
Tewodros183tedy :
እናመሰግናለን 👍👍👍👍🙏
2026-11-27 19:37:24
1
dawit74560
Dade :
🙏🙏🙏🇪🇹ይመችህ
2026-11-28 11:33:26
0
kiros.araya5
KIROS ARAYA :
በቃ አስቱ የሚታካ ጠፋ?
2026-11-28 08:24:08
0
user7122700377576
fasil :
የንግስቶቺ ንግስት አስቴር አወቀ
2026-11-28 05:40:37
0
amanuel8819
@aman :
ንግስቲቱ 👑
2026-11-27 18:08:21
1
ermiyas_t
Ermiyas_t :
👸astu🔥🎶👌🙌🏻🫡✌️
2026-11-27 21:28:06
1
tsegubk21
tsega negne :
wow
2026-11-27 20:03:03
0
mule_s21
Muler :
👸
2026-11-27 19:50:22
1
ab43825
251 :
✌️
2026-11-27 18:08:27
2
mama.06904
Rihan⚡ :
2026-11-28 05:13:24
0
y.a.f.u
Yafet Daniel :
2026-11-28 04:02:05
0
user6419303919443
mihretu507 :
የልባችን ነርስ [Red heart]
2026-11-27 21:10:09
1
abdudictator
nati speed :
ዘግናኝ ንዝረት የሆነ music
2026-11-27 21:02:17
1
edle1919
edle19 :
@Misikir 𖣂
2026-11-28 11:00:53
1
blue.black662
blue black :
@ℓιʝ_Yࠥo͆🇯🇲 yena 🌎
2026-11-27 20:54:03
1
21mygift6
.....🧑‍💻🫰 :
@Roni_メ𝟶 🤫🫰
2026-11-27 21:38:58
1
user7095544793091
Tesfa :
🥰🥰🥰
2026-11-27 21:31:59
1
imply_mahlet
Mahlet Adayneh🍂 :
🥰🥰🥰
2026-11-27 20:55:16
1
warrior.0708
ERROR _0708🛠🔧🔩 :
😘😘😘
2026-11-27 19:50:06
1
mohamed.adem34
Mohamed Adem :
🥰🥰🥰
2026-11-27 20:05:12
1
eyob00757
Eyob 19 :
👍👍👍
2026-11-27 18:28:01
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About