@comedian_eshetumelese: #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #fyp #foryoupage

@Eshetu Melese - Official
@Eshetu Melese - Official
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 27 November 2026 19:45:12 GMT
280863
33658
1502
1132

Music

Download

Comments

user7912530498249
Mogos D Kidane :
የኤርትራ ትግርኛ ምን ማለት ነው የትግርኛ ኣይነት ኣልውንዴ?
2026-11-27 21:23:04
508
lulgaulwarsay
ሉለይ🏁🇪🇷💎gual Warsay🇪🇷 :
He is right, our Tigrinya is different because Tigrinya is from Eritrea. He knows , it’s not the same.
2026-11-27 23:52:59
22
ngsti.semay
ro71112 :
ኦርጅናል ትግርኛ የኤርትራ ነዉ
2026-11-28 06:45:16
19
aron_haile_zetewahdo
🇪🇷 إريتريا ኤርትራ🇪🇷 :
የኤርትራ ትግርኛ ሉዩ ነው የትግራይ ትግርኛ ቡዙ የአማርኛ ቃላት ኣሉት 😳🥰🥰
2026-11-28 06:22:58
12
qitqatcent
ቅጥቃጥ Cent :
ትክክል ነው የኤርትራና የትግራይ ትግርኛ ይለያያል ላሃጃው አንድ አይደለም እንደገና ደግሞ የትግራይ ትግርኛ አማርኛ የተቀላቀለበት ነው ለምሳሌ ቡና በትግራይ ቡና በኤርትራ ቡን ይመችሀክ በትግራይ ይመቸካ በኤርትራ ይጠዓመካ ወዘተ ሌላ ካለ ጨምሩበት
2026-11-27 23:24:51
54
hanatesfaye510
hanatesfaye510 :
የኤርተራ ትግርኛ የሚበል የለም ትግርኛ ትግርኛ ነው
2026-11-27 22:02:57
133
alu29972
አሉ ጓል ትግራይ 💊 :
የኤረትራ ትግርኛ ማሌት ?
2026-11-27 21:54:16
115
rafaelz967
Rafael :
Eritrean and Tigray Tigrighna is not the same it’s like German,Swiss or Österreich deutch there are differences why are y’all Tigrayans mad in the comments? U right Eshetu
2026-11-28 00:32:05
1
tomyougo7
2star⭐⭐1sky🌔 :
ትግርኛ አንድ ነው
2026-11-27 20:58:28
214
selam_nkulu214
H.G :
ምን ማለት ነዉ የኤርትራ ትግርኛ ትግርኛ ትግርኛ ነዉ
2026-11-27 22:49:58
19
mokatg4
ሞኬ ወዲ ራያ :
የኤርትራ ትግርኛ የሚባል የለም የትግራይ እና የኤርትራ ትግርኛ አንድ ነዉ አማርኛ ቓንቓ የጎጃም የወሎ የላሀጃ ልይነት እንጂ ሁሉም አማርኛ ነዉ የትግርኛ ቓንቓም የራያ የአድዋ የአጋሜ የሐማሴን የደበላሰ የአኮሎ ግዛይ ትግርኛ የላሃጃ ልይነት እንጂ ሀሉም ትግርኛ ነዉ
2026-11-27 22:11:13
44
mgdurnabyerubeal
meteabyti (ሰበይ)🇪🇷 :
he is right
2026-11-27 19:59:46
451
user2068065221181
user2068065221181 :
የኤርትራ ትግርኛ ?
2026-11-27 20:56:49
146
hevi959
Heavi :
ere eshtu tigergn tigergn new eko
2026-11-28 07:46:50
0
moses.thagreat
Moses Tha-Great :
He is fluent Tigrinya speaker! 🇪🇷✅
2026-11-27 23:11:22
4
mahtaguish
mahtaguish :
good job eshetu wendemachen.also translator
2026-11-28 04:45:27
0
nigstzuzu
my genet :
tikkli new
2026-11-28 07:14:31
0
selamhaileee_
Selam haile :
he’s right
2026-11-28 07:39:02
0
rigray444
🌼 :
ትግርኛ አንድ ነው
2026-11-27 23:35:40
18
jo1983_0
JOቤ :
ምን ማለት ነዉ የኤርትራ ትግርኛ ትግርኛ ትግርኛ ነዉ
2026-11-27 21:46:52
106
ortodox244444
melkam :
ትግርኛ ትግርኛ ነው የዘዬ ልዩነት ነው ያለው ለምሳሌ የወሎና ጎንደር ጎዛም ሸዋ አማርኛ ማለት ነው። አማርኛ ተናጋሪ ለሆነው ሰው የወሎ አማርኛ ትችላለህ አትለውም እንዲሁም ኦሮምኛ ለሚናገር ሰው የወለጋ የሃረር ኦርምኛ ትችላለህ ልትለው አትችልም እናማ የአረብኛና የቻይንኛ ልዩነት አስመሰልከው ለኤርትራውያን ብትል 9ኙ ቋንቋዎች ይከተሉህ ነበር
2026-11-27 22:48:56
12
abitidawit8
C.R7 🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐 :
የቀንየልና እሸቱ ሓውና
2026-11-27 21:03:15
115
zerihunariaya
Zerihun Ariaya :
አረ በናት እሸቱ የኤርትራ ትግርኛና የትግራይ ትግርኛ የምባል ነገር አለ የጎጃም አማርኛና የጎንደር አማርኛ ተብሎ ይጠየቃል
2026-11-27 21:23:21
70
miki.332003
miki.332003 :
ኧረ ጎበዝ ናቸው ከምር 😁
2026-11-27 20:42:13
101
hayelomgere58
ሓየሎም🥰 :
ሲጀመር ኤርትራዊ ነው😳🥰
2026-11-27 20:46:56
60
To see more videos from user @comedian_eshetumelese, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About