@menetsirzebeaman: #ሊቀ ካህናት ማነው? ክፍል ሁለት#ማንስ ነው የተረዳው? @ኦርቶዶክስ ወይስ ፕሮቴስታንት?#ኦርቶዶክስ_ለዘላለም_ትኑር!# አውታር ሚዲያ#ማህበረ ቅዱሳን#ኦርቶዶክስ ማስረጃ 1. ዕብ 2፡ 17 ስለዚህም የህዝብን ኃጢኣት ለማስተሰረይ ለእግዚአብሔር በሆንረ ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀካህናት እንዲሆን በነገር ሁሉ ወንድሞቹንነ ሊመስል ተገባው፡፡ 2. ዕብ 6፡26-27 ቅዱስና ያለ ተንኮል የሆነ ነውር የሌለበት ከኃጢኣተኞችም ከፍ ከፍ ያለ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባናል፡፡ እርሱምመ እንደነዚያ ሊቀ ካህናት አስቀድሞ ስለራሱ ኃጢኣት በኃላም ስለሕዝቡ ኃጢኣት ዕለትተ ዕለት መስዋዕት ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባበቀረበ ጊዜ ይኽንን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጓልና፡፡ 3. ዕብ 6፡20 በዚያም ኢየሱስ እንደመልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ 4. ዕብ 7፡21 ፣28 ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኃላ የመጣ የመሃላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማመል፡፡ 5. ማቴ 26፡26 ዘፍ 14፡18 መልከጼዴቅ በስንዴና በወይን ቁርባን ለአብርሃም አቀረበ መድኃኒታችንም በስንዴና በወይን ሥጋዬ ነውወ ደሜ ነው ብሉ ጠጡ አለ ፡፡ መልከጼዴቅ አብርሃምን ባረከ መድኃኒታችንም ከትንነሳኤው በኃላ ደቀ መዛሙርቱን ባረከ ሉቃ 24፡50 ፣ የሳሌም ንጉስ እንደተባለ ሁሉ መድኃኒታችንም ሚክ 5፡2 ወገኖቼ እስራኤልን የሚጠብቃቸው ንጉስ ካንቺ ይጣልኛል እንዳለ፡ ክርስቶስም ሰላሜን እሰጣችኃለሁ ብላልና ፡፡ ዮሐ 14፡27 6. ዕብ 9፡11-12 ነገር ግን ክርስቶስ ሊመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ በምትበልጠውና በእጆች ባልተሰራችው ማለትም ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም ፡፡ 7. ዕብ 9፡25- 28 ሊቀ ካሀህናነት በየ ዓመቱ ለሌላውን ደም ሳይዝ ወደ ቅድስት እንደሚገባ ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ እንዲህ ቢሆንስ ዓለም ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጊዚ መከራ ሊቀበል ባስፈለገውም ነበር ፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሰዋት ኃጢኣትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጣል ፡፡ ለሰዎች አንድ ጊዜ መሞት ከርሱ በኃላም ፍርድ እነደተመደበባቸው እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ የብዙዎችን ኃጢኣት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኃላ ያድናቸው ዘን ለሚጠባበቁ ሁለተኛ ጊዜ ያለኃጢኣት ይታይላቸዋል ፡፡ 8. ዕብ 10 ፡10 በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ በማቅረብ ተቀድደሰናል፡፡ 9. ዕብ 8፡1 ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ሊቀ ካህናት ሁሉ መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ይሾማልና፤ ስለዚህም ለዚህ ደግሞ የሚያቀርበው አንዳች ሊኖረው የግድ ነው።
መነጽር ዘበአማን
Region: ET
Friday 27 November 2026 22:07:34 GMT
Music
Download
Comments
arazmeng :
መምህር ዘመኑ በፈቀደው በዚህ platform ዘግይተውም ቢሆን መምጣትዎ ለእንደኔ አይነቱ ቤተክርስቲያን ለማንሄድ ሰነፎች ይጠቅመናል።በተጨማሪም በyoutube ቢመጡልን የበለጠ ረዘም ያለ ትምህርቶችን ለብዙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መድረስ ይችላሉ።ረጅም እድሜን ከጤና ያድሎት መምራችን 🙏
2026-11-28 10:59:26
5
Dr.Arsema G :
copy link eyadergachuh le bzu wendmochachn endidres 🙏🙏
2026-11-28 05:37:19
1
Bez popotin :
kale hywetn yasemaln abate
2026-11-29 11:09:22
1
በእምነት ብዙአየሁ :
መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ መልኩ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል በርቱልን 🥰🥰🥰 (ብዙአየሁ ነኝ)
2026-11-29 05:45:17
2
yishakzenebe :
Thanks
2026-11-28 16:08:26
0
tilahun bekele :
ሮሜ 8።34ን ወዴት እናርገው
2026-11-28 16:53:59
0
Abrish yemedanalem :
memhir kale hiwot yaseman kirstos beaiga fitur new yemilew tmhirt endet ytayal
2026-11-27 22:24:33
2
የነገሩትን የማይርሳ 27ቱ አባቴ።፥ :
memehere
2026-11-28 08:10:10
0
Joni@com :
ድንቅ የሆነ መልስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2026-11-28 05:45:35
4
fekru :
ከልቢ እወድሀለዉ መ ር አበጅ
2026-11-28 14:45:54
1
user2182920366301 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ወንድም አበጀ!
2026-11-28 18:02:42
1
kero Babuji :
Hulachinim repost iyaderegin wodajochachinin ke kifuna ke metifo menged inimelisachew memihirachin kalehiwot yasemalin timihirtu lib lale sew betam liyuna tekami new
2026-11-28 05:16:55
1
በአማን :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
2026-11-28 08:42:46
2
Miteliju :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏
2026-11-28 01:46:30
2
user7792168792657 :
መምህሬ Anthropology አስተምረውኛል
2026-11-28 10:17:51
1
kasayetigabu :
አባባ እድሜና ጠጋ ጨምሮ ይስጥልን🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 10:26:21
1
Mekite :
ቃሌ-ህይወት ያሰማልን መ/ምር !
2026-11-28 10:06:23
1
Dereje :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2026-11-28 05:00:06
1
የተዋህዶ ልጅ :
ቃለ ህይወት ያሰማልሰን
2026-11-28 02:26:59
2
wisdom :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-11-28 06:11:33
1
Hiwy :
በመንፈሳዊ በአለማዊም መምሪ ቃለሂወት ያሰማልን
2026-11-27 22:58:29
2
Mhr .Girma_Offical page :
ይህንን ድንቅ ምላሽ በፌስቡክ ገጼ አጋርቼው አብዛኞቹ ክፍል_2 ይቀጥልልን የሚል ጥያቄ ስላቀረቡልን መምህራችን!
1ኛ ከክርስቶስ ምልጃ ጋር ተያይዞ በመዋዕለ ሥጋዌ እና ድህረ ዕርገት(በአሁን ሰዓት) በክፍል_2 ቢዘጋጅልን!
2ኛ የቅዱሳን ምልጃ በአካለ ሥጋ እና በአካለ ነብስ(ከዚህ ዓለም ከተለዩ በኋላ) በእነዚህ ላይ ማብራርያ ቢሰጡን!
2026-11-28 09:26:30
2
43321 :
መምህር አበጀ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።
2026-11-28 13:21:02
1
Ermi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
2026-11-28 06:47:35
1
kife_yedingil_lij :
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን ቭዲዮ ለማውረድ ያስቸግራል
2026-11-28 08:39:54
1
To see more videos from user @menetsirzebeaman, please go to the Tikwm
homepage.