@insightbites3: #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Insight Bites
Insight Bites
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 November 2026 22:06:24 GMT
87869
3646
282
2548

Music

Download

Comments

lineganew3
@melat🌹🌍 :
ከሆነ ጊዜ በኋላ እንዴት እንደሚቆጫቸው...
2026-11-27 23:35:06
655
moderim.studio
ModéRim | Mind & Style :
አሁን በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሀሳብ እስማማለሁ እነዚህ ልጆች የውትድርና ስልጠና መውሰድ አለባቸው ካልተማሩ ቢያንስ ሀገር ያገልግሉ
2026-11-28 03:11:57
180
azitigabi
azitigabi :
መማር የሚጠቅመው እንዲህ ላለመሆን ነው
2026-11-28 03:46:16
152
eldanbxgyza
eldanHT :
አቅራቢው ነው መጠየቅ ያለበት ልጄ እንዳታየው ፈጣሪ ይርዳኝ😔
2026-11-28 00:45:57
168
www.asni_21
እናቴ ህይወቴ :
ምን ችግር አለው ወደፊት ሲርባቹ ፍቅር ትበላላቹ ልጆች እንደው አትደጉ ተቃጠልኩ
2026-11-28 03:49:00
46
.t1656
Y የየካው ሚካኤል ልጅ ነኝ :
ለምን ቀረቡ
2026-11-28 03:08:14
46
amen162129
🦋ፍርቱና🦋16,21,29🦋 :
የማቅረቡ ወይም የማሳየቱ ትርጉም አልገባኝም
2026-11-28 01:45:47
108
biyovidal__0
The Arsenal❤️ :
The question is…. ለምን ቀረቡ???????
2026-11-28 04:13:42
7
emuolana
emu olana@wellega :
ምን ለማስተማር ነው የተፈለገው?በጣም ያሳዝናል
2026-11-28 01:38:27
33
the.worker14
the worker :
ህዝብ ምን እንዲማር ነው እነዚህን የሚያቀርቡት ቆይ
2026-11-28 02:54:00
15
jesuspowertv
መልሕቅ ዓ/ አ /ቤ / ክ ነብይ ጃፕ :
ቪዲዮ ማቅረብ በራሱ ሌሎችንም ያበላሻል አንደ ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮ ማቅረብ አያስፈልግም 🙏
2026-11-28 00:36:55
89
betermikale
እመ ብዙሐን :
አሁን ምን ያስተምራል ብሎ ነው ያቀረባቸው አቅራቢው ?
2026-11-28 04:18:19
6
dura_write_trading
DURA WRITE TRADING PLC :
እንደሀሳብ ምግብ ጠግባችሁ ብትበሉ
2026-11-28 00:01:37
45
gizachew162017
Gizachew162017 :
ኧረ ለምን ይቅርባሉ ?
2026-11-27 23:47:50
28
iyab.iyab38
Iyab Iyab :
kayet nachehu gin igzo malt ahun naw😳😳😳😳😳
2026-11-28 05:02:28
0
nickname13229
Nickname :
አቅራቢው ቢታሰር
2026-11-28 04:23:26
5
user15426829419334
Bk. Bk. 2019 :
የማቅረቡ ወይም የማሳየቱ ትርጉም አልገባኝም
2026-11-28 02:21:27
7
banchigize8
banchigize8 :
የኔ መሸማቀቅ
2026-11-28 01:32:11
8
helu.dire
Helu Dire :
የኔ ልጆች ቢሆኑ ኖሮ🙆‍♀️
2026-11-28 01:13:24
135
kiduyenatua1
kidu ye enatuwa👸 :
eski end ene bzu malet felgo zmmm yale gm chemlaka kenesu akrabiwu koy mn adrgu newu wegen ee
2026-11-27 23:30:56
37
kakuu4301
Dr. Jiregna A. :
የመማር ጥቅሙ እንዲህ ባለመሆን ነው 🙏
2026-11-28 04:16:01
5
122231u
122231u :
10ኛ ክፍል ያቆማሉ ከዛ ጎበዝ ደneዝ ሆነው ትሬዲንግ online ስራ ፍሪክ ድሪል influencer ቲክታከር ሲንግል መልቀቅ ዩቲዩበር የሀገራችሁ ፕሬዝዳንት ሲባሉ ሙጋቤ የኬንያ ዋና ከተማ ካምፓላ ሪሃና ክሪስ ብራውን ሎቲ ማንጠልጠል gamer ከላይ ሁኚልኝ hustler የ13 ዓመት ልጅ ሀይለኛ ሳክሳም መካሪ ቀዳዳ ወላጆቻችሁ ኮንዶም ቢጠቀሙ ጥሩ ነበር።
2026-11-28 00:13:13
22
selamawit_seifu
Selamawit Seifu :
ይህ አሁን በሚዲያ የሚተላለፍ ነገር ነዉ
2026-11-28 03:40:16
11
seblie005
seblie005 :
ዘግናኝ ነገር ለምን እንደቀረቡ አልገባኝም
2026-11-28 02:02:42
8
dawit.nigatu0
Dawit Nigatu :
ልጆች እኮ አይተው እውነተኛ እይወት ይመስላቸዋል ወላጆች ግን ፈተናቸው🥺
2026-11-28 01:54:14
8
To see more videos from user @insightbites3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About