@bentiofgeha1: ማይግሬን የመጀመሪያ እርዳታ 🤕⏱️ ማይግሬን ነው ወይስ ተራ ራስ ምታት? በ4 ደረጃ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እወቁ፤ ቀዝቃዛ ጨርቅ ግንባር ላይ ሳይሆን የት? 🧊 ኪኒን በሳምንት ስንት ቀን? 💊 ማይግሬን ላለበት ሰው ላኩለት 💚 Benti Ofgeha, RN #ማይግሬን #ራስምታት #migraine

Benti Ofgeha • Health Habits
Benti Ofgeha • Health Habits
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 28 November 2026 04:47:55 GMT
2727
169
8
55

Music

Download

Comments

godoliyas.getalem7
Liyu (enikoy)😎 :
እንደዚህ ያደርገኛል በአንድ በኩል እየከፈለ አይኔ ዙሪያ ይጠቀጥቀኛል በተለይ በግራ አይኔ ከፍሎ ድምፅም ብርሀንም በጣም ይረብሸኛል ማይግሬን ይሆን ?
2026-11-28 05:01:41
1
binet.ieslame
መደዱ ላይቀር ጪሱ ገደለኝ :
ልክ እደኔ ወላሂ አይኔን ነው የሚውጋኝ ማብራት ሳይ ይውጋኛል በጣም ነው የሚያሰቀያኝ ኢሽአሏህ በቅርቡ አገር ስገባ እታያለሁ
2026-11-28 05:27:13
0
mekdi04926
mekdi :
ኧረ ተሰቃየው እኔ ማይግሬን በተለይ እንቅልፍ ሳዛባ🥺
2026-11-28 05:20:48
0
merahatbogale
Mihrat Bogale :
liknw
2026-11-28 05:17:25
0
abigiya.daliga2
Abigiya Daliga🇺🇸 :
አረ ዶክተር እኔ አልቸልኩም በግራ በኩል በጣም ነው የሚያመኝ ምንድ ነው እሱ
2026-11-28 05:40:27
0
weyn710
user754174776292 :
🥰
2026-11-28 05:21:15
0
chaltuchaltu95
chaltuchaltu95 :
እናመሰግናለን
2026-11-28 05:26:25
0
looti.abba.koo
Looti Arsii :
💖💖💖
2026-11-28 05:23:10
1
ayane6492
ayane :
🥰
2026-11-28 04:57:57
0
To see more videos from user @bentiofgeha1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About