@mamemohammed87: #አንብብ ማንበብ ሙሉ ያደርግሃል 👉ቀን እስኪያልፍ .... ~እውነትን በልብህ አኑራት ~ንዴትህን በትዕግስት ዋጠው ~ሀዘንህን በፈገግታ እለፈው ~ምኞትህን በተስፋ ጠብቅ ~ሰወችን ለማስደሰት ብለህ የራስህን ሰላም አትጣ ~በይሉኝታ የተከፈተ በር በክህደት ነው የሚዘጋው ~ትክክለኛ ውሳኔ ራሱ ከረፈዴ ስህተት ነው ~ማንም ሰው በሌላ ሰው ጥላ ስር ቆሞ የራሱን ፀሀይ ማግኘት አይችልም ። በራስ የመተማመን ብቃት ይኑርህ ~ብቻውን መቆም የለመዴ ሰው የማንንም ጥላ አይፈልግም 👉የኖርነው ትንሽ ያየነው ብዙ.....

🌹𝓶𝓪𝓶𝓮 መ/ሠላም🌹
🌹𝓶𝓪𝓶𝓮 መ/ሠላም🌹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 November 2026 06:01:35 GMT
202
6
1
117

Music

Download

Comments

0.60339
ደፋሩ/ራያ💗 :
🥰🥰🥰
2026-11-28 09:47:37
0
To see more videos from user @mamemohammed87, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About