Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.1666313:
fish መንገደኛው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 November 2026 07:18:46 GMT
38691
2295
117
948
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.21MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Daneil Teshagre :
ጥሩ ነው ሌላውን ለማንቃት ማሰብህ
2026-11-28 11:28:17
80
Addis :
ብሮ የአንተ ታሪክ እኔም አዲስ አበባ ገጥሞኝ ነበር ሶስት ሁነው ሊስትሮ ቦታ ቁጭ ብለው ሊወስዱብኝ ሞክረው ነበር መታወቂያውን ሳየው ኮንስታብል ይላል ምንም ይሁን በኮንፊደስ ማናገር ነው መፍራት አያስፈልግም
2026-11-28 09:46:06
25
ደሬ :
እደኔ እውነት ነው ወጣቶችም አሉ
2026-11-28 10:58:02
28
ሙንጣዝ➰️ :
ቺርስ፤ፖሊስም ይሁን መከላከያ መታወቂያ ሲጠይቀኝ፤መጀመሪያ ያንተን አሳየኝ እስኪ፤የህግ ክንፍ መሆንህን ልወቅ ብዬ ለምጠይቀዉ እኔ፤በዚህ አላበቃም፤የት መምሪያ ነህ?ስንተኛ ሻለቃ?ማነዉ አዛዥህ?እላለሁ።😊
2026-11-28 19:07:02
4
122123 :
ብልፅግና ሌባ ነው አጭሩን
2026-11-28 12:44:19
13
Haile Tiruneh :
Fish ምርጥ አሥተማሪ ትምህርት ነው የሠጠህን እና ሁሉም ሠው ፎሎው ማድረግ ያለበት ለአንተ ብሎ ሣይሆን ለራሡ ብሎ ነውና የደረሠብህን ማካፈልህ ድንቅ ነው።
2026-11-28 10:27:09
11
ይሁን ለበጎ ነው :
በቃ ባጭሩ ከፖሊስ ጣቢያ ሳተዱ እንዳሰጡ ምንም አይነት ነገር መረጃም እውነቱ እዛ ይጣራል
2026-11-28 21:57:48
6
Simachew :
ምርጥ ትምህርት ነው thanks bro🙏
2026-11-28 11:22:00
5
Habtamu M :
ለፖሊሥ አሳወክ?? ምንም እንኳን አቤት የሚል ባይኖርም
2026-11-28 15:49:47
5
Wotetu$❤👋 :
ምናለባት በሰራ አቅራቢያ ካሜራ ካል አጣራ ካሜራ ቀረጡት እደሆነ ሀሳቡ ለሆሉም ተምህረት ነዉ
2026-11-28 14:45:55
4
abrham Dera Aferwanate :
ምንም ይሑን ምንም ለማንም አትንበርከኩ
2026-11-28 12:47:49
5
Tedi@ :
አይ ባህርዳር ልስራ ሀገሬን ብየ ሂጀ ነው ባዶ እጀን ዘርፈው ዘርፈው የሰደዱኝ ከባድ ናቸው
2026-11-28 12:15:33
4
Getnet :
ማስተማርህ ጥሩ ነዉ ግን ማንም ይሁን የትም ይምጣ ሳትደነግጡ ለመመለስ ሞክሩ የህግ አካል ነዉ ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ እሽ ብላችሁ በአካባቢ ላሉ ፖሊሶች ተናግሬ እነሱ እዉቅና ሰጥተዉህ ብሰጥም ብትታሰርም ችግር የለዉም
2026-11-28 13:21:49
4
my 21 :
እኔም ዛሬ ሪሴፕሽ እየሰራሁ 2000 5 ቀን የቆየ ካስተመር ይዞብኝ ሄደ
2026-11-28 13:21:51
0
Gelila yenatua lij :
migerm new
2026-11-28 14:11:04
0
Alex :
ስለዚህ መጀመሪያ ወደህግ ቦታ መሄድ መፍቴሄ ነው
2026-11-28 23:49:02
1
ሰው ከንቱ 888 :
አረአጨብጭብ ጎበዝ
2026-11-29 02:54:25
1
no ቸክ :
እዉነት ነዉ
2026-11-29 06:41:26
1
ጎምዛዛ ባለራዕዋ :
አቤት ማለት ማይቻልበት ጊዜ ሆኖ አይናችን እያየ እንበላለን
2026-11-29 04:23:39
1
Abrhamkindu :
ፊሽሠላም
2026-11-28 11:28:21
0
abiti :
የመታወቂያው ስም ማን ይላል
2026-11-28 17:41:40
1
Eyachew :
እኔም ደርሶኛል ጎደር ቴክኖ እስፓርክ 7ወስደውብኛል ማርያምን
2026-11-28 14:14:18
1
elias :
እናመሰግናለን ወድሙ🥰🥰🥰
2026-11-28 11:46:29
1
የበለሣው እሸት :
በስሙይነግዱታል
2026-11-28 11:36:36
1
M❤M❤N :
አይዞህ ለወደፊት መማሪያ ይሆንሀል እንኳን አልሞትህ ብር ይሄዳል ይመጣል 🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 10:17:11
1
To see more videos from user @.1666313, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#reminder #positivity #hopecore #streak #fyp
lagune jeruuu🥀 #lagujawa #menepi #kisinan2 #lirikspotify #lyrics_songs
Hakimi de retour aux affaires 💪🏻🔥 #psg #france #parissaintgermain #hakimi #maroc
#fyp #fact #explore #انتشار_سريع #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy