@hawasalsabil_203: #🖋️🎀በነገራችላይ ትዳር ማለት የዕድሜ መሸሻ ወይም የሰዎች ወሬ መዝጊያ ሳይሆን ሁለት ነፍስዎች በፍቅር የሚዋሃዱበት ጥምረት ነው ልቤ ሙሉ በሙሉ ያላረፈበትን ፍkሩን ያላገኘሁትና ልቤን በሐሴት የማይሞላውን ሰው እንዴት የትዳሬ አጋሬ አደርገዋለሁ ሳላገኘው ስቀር ናፍቆቱ የማይወዘውዘኝ መውደዱ መውደዴን ቀስቅሶ ያልተጋባብኝን ሲጠፋኳ የት ደረሰ ብሎ ልቤ የማይጨነቅለትንና ቅር የማይለኝን ሰው ለምን ብዬ አገባዋለሁ ቁማ ቀረች ላለመባል ብቻ ዘው ብላችሁ ልባችሁ ያላመነበትን አታግቡ !! قال طريقي صعب ملي بالعتاعب والعشاق قالت طريقك طريقي መንገዴ ከባድ ነው በድካምና በችግሮች የተሞላ ነው መንገድህ መንገዲ ነው አለችው ያሰላም الحب🌷

H͛αωα・ัS͛αlsαвɪʟ
H͛αωα・ัS͛αlsαвɪʟ
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 28 November 2026 09:15:08 GMT
3115
254
11
45

Music

Download

Comments

momekram99
AEISHA(ONE DAY)⏰🇪🇹🇦🇪🇸🇦 :
ፍቅር የሌለበት ትዳር ልክ እንደ ምንጭ ውሀ ነው ከላይ እየተጠለቀ በሄዴ ግዜ ይጓሻል ምክናየቱም ፍቅር ከሌለ መስፈርቱን ይረሳና ይች ናት ያ ነው ይመጣል አላህ ይጠብቀን
2026-11-28 09:56:26
0
use.uae1
𝐅𝐚𝐟𝐢♡♥️ :
የኔ መትያ
2026-11-28 11:18:39
0
user5006795710415
(( ساره)) :
የእኔ ቅመም
2026-11-28 10:15:38
0
user2555365875170
ሰሚራ ወለየዋ🎈 :
ሳህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 09:35:24
0
rabiy.rabu.rabiya
ሪ።።ች።የኮቻዋ :
2026-11-28 13:52:55
0
use.uae1
𝐅𝐚𝐟𝐢♡♥️ :
ሰህ🌺🌺
2026-11-28 11:18:30
0
igdcg.rdvh
እምየ 🇪🇹ሀገሬ🇪🇹ሰላምሽ ይብዛልኝ🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-11-28 14:25:29
0
fafi.fafi19
ትንሿ❤ :
🥰🥰🥰
2026-11-28 13:34:07
0
k439610
k🌹🌹እእእእ :
🌹🌹🌹🌹
2026-11-28 12:07:00
0
user5006795710415
(( ساره)) :
[مؤثر][مؤثر][مؤثر][مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-11-28 10:15:32
0
user676934051254
➣ስወድህ"ታልገባህ➣ስሥጠላህ"አይክፋህ// :
🌿🌿🌿
2026-11-28 14:26:01
0
To see more videos from user @hawasalsabil_203, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About