@zereaburuk: በይቅርታ አምናለው ግን ሁሉም ልክ አለው!! . . . . . . . . . . #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው

ዲ/ን ሲራክ ✍️
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 November 2026 12:48:36 GMT
18231
3676
136
1998

Music

Download

Comments

munayismaw
Muna Fix Hardware and Software :
ወንድሜ AI ነው
2026-11-28 13:05:43
13
fikri0526
Fikri :
አባት ሆይ አቤቱ የትንቢት መፈጸማያ አታድርገኝ 😭😭😭😭😭
2026-11-28 13:00:13
54
melat.melat.melo
Melu :
ላንተ ግን ቃል የለኝም እስኪ ሁሉም ኦርቶዶክስ ከልጁ ጎን ሁነን እናበረታታው🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 13:42:32
51
yeegziabherbarya13
Ahadunoir/ አሐዱ :
አሁን እያደረጉት ያለው ሙድ ስህተት መሆኑን እያወቁ የፈለጉትን ያደርጉና ህዝቡን ይቅርታ ብለን እንሸውደዋለን !!!
2026-11-28 13:00:59
33
abi222128
ልጅት 🦋 :
እኛም ደንግጠን ነበር
2026-11-28 12:54:06
36
ethiomagnet
Ethiomagnet 🌿 | Daily Light :
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ወንድሞች፡ ባህሪ፣ ውስጣዊ ማንነት በይቅርታ ይቀረፋል?
2026-11-28 14:53:52
1
user3263108560707
እምዬ ምኒልክ :
ጥቅሙ እንደሚቀርበት ስላወቀ እንጂ ተፀፅቶ አይደለም
2026-11-28 13:36:49
20
.ac.hvac
ዳን የምስጌ AC ገጠማ HVAC :
ልክ ነህ ወንድሜ ቀኖና መውሰዳቸው ግድ ነው ካልሆን ይቅርታ ማለት ትርጉም የለውም
2026-11-28 13:39:58
4
amey_644
Amey :
ደሞ ቀለል አርገዉ ይቅርታ ሆሆሆሆ
2026-11-28 13:47:23
0
ante4178
ante :
ወድሜ የሲኖዶሱ ዝምታ ገና ብዙ ያሳየናል እግዚአብሔር ይጠብቀን
2026-11-28 14:57:10
1
kasscuts
kassish🌴🌴 :
ይሄ ሆን ተብሎ ምዕመኑን ለማሳሳት ተብሎ በአደባባይ በካሜራ የተደረገ ነው
2026-11-28 13:18:34
16
emnet.enu
Enu♉️♉️ :
እግዚአብሔር ይጠብቅ በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏
2026-11-28 13:20:42
4
.21215249
ዲ/ን አምባቸው ዘኦርቶዶክስ 2121 :
ትለያለክ ዲያቆን ሲራክ🙏🙏🥰🥰
2026-11-28 15:02:31
1
fekelove06
Feke Love :
በየጊዜ አጀንዳ ይስጡናል ተልኮማ አለ!!!!!!
2026-11-28 14:45:35
3
zebzab
Dude :
Gobez wondemachin👑👑👑
2026-11-28 12:53:13
13
tsi088
tsi 16❤️ :
I'm sorry gn sw negn mibalw ngr aygebagnim they chose to be at God side yeflgutn ngr kalu kadergu behuwala sw negn yikrta teykiyalw aygebagnim
2026-11-28 13:22:20
4
eldana.03
Elda.Am. :
ጥቅሙ እንደሚቀርበት ስላወቀ እንጂ ተፀፅቶ አይደለም
2026-11-28 14:30:21
2
jo.music37
Jo music :
lek nhe wendme
2026-11-28 13:10:54
1
mekdeshaddis
M&H❤️22 :
ከይቅርታ በላይ ምን አለ? ነገር አትጎንጉን
2026-11-28 15:34:51
0
yiktilay
እውነት ነፃ ያወጣል :
ስለራሴ ብዙ የሚያሳስበኝ ነገር አለ😳
2026-11-28 14:19:50
0
melesmesgana
user2159658787168 :
አይፈረድበወትም ዘመኑነው
2026-11-28 13:26:42
0
henokgetu308
Henok 27,19 :
እውነት ነው ዲ/ን🙏🙏🙏
2026-11-28 14:51:06
0
meri.rita8
Meri rita :
በገንዘብ የሚቀጠሩ ያልበቁ ብዙ አባቶች አሉ ለዚ ይመስለኛል የሚዳፈሩትና ከዛም ቀለል የሚያረጉት ይቅር ይበለን
2026-11-28 15:27:40
0
user7124840123757
102479 :
በትክክል
2026-11-28 15:49:59
0
take_me_home3
Take me Home :
ይቅርታውን ተቀብለናል ከዚህ በኋላ ግን ከአገልግሎት ተነስቶ ከምእመናን እንደ አንዱ ሆኖ ነው መኖር ያለበት
2026-11-28 15:56:38
0
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About