@borinaobora_: የቦሮ ሽናሻ በሄረሰብ ማንነት ማስጠበቅ:- የቦሮ ሽናሻ በሄረሰብ በሁሉም አከባቢ የላችሁ ወደ ሪስታችሁ ፊታችሁን እንድትመልሱ እና የወገኖቻችሁን የወደፊት የዘላለም የማንነት መገለጫ ሪስት ማንነት ቋንቋና ባህል እንድታስጠብቁ አደራ እላለሁኝ ። እዉነቴን እላቹሀለሁ ባሁኑ ስዓት የሚሰማኝ የማንኔቴ የባህሌ የቋንቋዬ እና የዘለዓለም የቦሮ ሽናሻ ሪስት የት ነዉ ሲባል ሀሳብ ይገባኛል። ምክኒያቱም ቦሮ-ሽናሻ ሙህርነት ዶክትሬት ማስተርስና ድግሪ ዲያስፖራ መሆን የወገኑን ሪስት ካላስጠበቀ ስለ ማንነቱ ካልተቆረቆረ ምኑ ጋረ ነዉ ጥቅሙ ሁሉም መተከልን ለቆ ሲሄድ ስለመተከል ማን ይቆረቆራል? ለ ማህበረሰብህ ማን ይቆረቆራል አንተ ወደ ክልልና ወደ ራስህ ዞን ፊትህን አዙረህ እንቨስት ካላደረክ ማን ስለ አንተ ሪስት ያስባል ? አስታዉስ ህዝቤ አንተ የናቅከዉን ሪስትህን ያነ ለአባትህ የቀን ስራ ስራ ብለህ ያኖርከዉ የቀን ሴራተኛና እሬኛ ሪስትህን ይወርስህና በታአምር አላዉቅህም ይላል .... ህዝቤ የቦሮ -ሽናሻ በሄረሰብ እና አመራር ሆይ ያለ ሪስትና ያለማንነትህ የምትበላዉ የዛሬ ምግብ የዘለዓለም አይሆንም እና ንቃ... ሁሉም እኛ ያከበርናቸዉ ከኛ እጅ በልቶ ክደዉናል መተከል ላይ የዉክልና ጥያቀ የሚቀርበዉ እዉነት እንዳይመስለህ ሪስት አልባ ማንነት ባህልና ቋንቋ የለሽ ለማድረግ ነዉ ። ስለዝህ ንቁ በመተከል ጉዳይ የቦሮ-ሽናሻ ህዝብ እና ከወንድም ህዝቡ ጉሙዝ በስተቀር ማንም የቁንጮ ድርሻ የለዉም። ምክኒያቱም ለላዉ ትርፍ እየፈለገ የቦሮ-ሽናሻን ማንነት ለማጥፋት ነዉ እየተሰራ ያለዉ ስለሆነም ቦሮ-ሽናሻ በሄረሰብ እንደበሄረሰብ ለዘላዓለም ለመቆየት.... 1, የቋንቋ ተናጋሪ ማፍራት አለበት:- ማንም ሰዉ በራሱ ቋንቋ መግባባት አለበት የሰዉ ቋንቋ ያጠፋሀል። 2,ሁሉም የመጣዉን ሁሉ መቀበል የለበትም:-የመጣን ሁሉ በክብር ስትቀበል በኋላ ይንቅሀል ስትሞት አይቀብርህም። 3,ሁሉም ባህሉን መጠበቅ አለበት:-በሀይማኖት ሰበብ ባህልን መተዉ ቅጣቱ የከፋ ነዉ ምክኒያቱም እነዛ ሀይማኖት የሰቡክት እንደምናየዉ ከስብከት ወጥቶ በራሳቸዉ ቋንቋና ባህል ይጨፍራሉ የኞች ግን የተገሩትን በየኋነት ወስዶ ባህላቸዉን ይተዋሉ ይህ መሆን የለበትም። 5,ሙህራን እና የተማሩ የበሄሩ ተወላጆች ወደየትዉልድ ቦታቸዉ ተመልሶ ህዝባቸዉን ማገልገል አባቸዉ። 6,የአመራር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል:- አመራሮቻችን ለላዉን ለማስደሰት የራሱን ተወላጅ ማስራቅ የለበትም። 6,የምዲያ ጫና ሊኖር ይገባል:- በሄረሰቡ የራሱ የሆነ ብቁና ደፋር የምዲያ ዘጋቢ ሊኖረዉ አይገባም ።እንደምናየዉ የቦሮ ሽናሻ ተኸላጆች በብቃት የሚወጣዉን ስራ እንኳ ሚዲያ ላይ በበቂ ሲቀርብ አይታይም ስለሆነም ይህ መቀረፍ ያለበት በራሳችን ህዝብ ነዉ። የቦሮ-ሽናሻ ህዝብን የአብራህም የእስራኤል የሙሴ አምላክ በአንድነት በማንነቱና በሪስቱ በክብር ለዘለሠዓለም ያኑር ዘንድ ፀሎትና ትጋታችሁን አጠንክሩ ... እወዳችኋለሁ!#creatorsearchinsights የቦሮ- ሽናሻ በሄረሰብ ማንነትና ሪስት ማስጠበቅ..
Boroshinadha
Region: ET
Saturday 28 November 2026 13:00:24 GMT
Music
Download
Comments
balcha negash :
ከመቼ.ጀምሮ.ነዉ.ቀኑ.ይጠቀስ:
2026-11-28 16:29:18
0
𝑘𝑎𝑠𝑜 𝑚𝑎𝑛✌️✌️✌️ :
በትክክል 👌👌👌
2026-11-29 07:22:17
0
Desibel.Ageje :
Arif.hasabi💪💪💪
2026-11-29 03:23:20
0
Zelalem Feye20 :
ካፊቾ &?
2026-11-29 07:39:08
0
melese :
ተነሰ ተነሺ ለነዚ ሆዳሞች
2026-11-28 13:47:36
0
M❤ነኝ :
💪💪💪💪
2026-11-28 17:24:15
1
Berket Nigatu :
🥰🥰🥰
2026-11-29 10:03:20
0
Habtamuu Addamu :
🥰🥰🥰
2026-11-29 09:13:00
0
alem :
💪💪💪💪
2026-11-29 08:57:39
0
ስንትግዜ ፅፌ ስንትግዜ ልሰርዝ ??!! :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 05:32:13
0
በእሷ ፅናት :
🥰🥰🥰
2026-11-28 19:54:59
0
Biniyam Belete :
🥰🥰🥰
2026-11-29 10:37:06
0
To see more videos from user @borinaobora_, please go to the Tikwm
homepage.