@alem11990: #⚫️የብልፅግናው መከላከያ ሰራዊት ከሸኔው ወራሪ ሀይል ጋር ቅንጅት በመፍጠር በደራ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሱ ተገለፀ‼️ ኅዳር 19/2019 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ በደራ ጉንዶ መስቀል ወረዳ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ መጠነ ሰፊ ጥቃት በአገዛዙ ፀረ-ህዝብ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ ሽፋን ሰጭነት በወራሪው የሸኔ ዘራፊ ቡድን መጠነ ሰፊ ጉዳት ሲፈፀም የቆየ ሲሆን ዛሬም እንደ ትላንቱ ህዳር 19/2019 ዓ.ም ከለሊቱ 10:00 ጀመሮ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ በተፈፀመ ከፍተኛ ወረራ ልዩ ቦታው ኮሉ በተባለ አካባቢ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ግድያ የተፈፀመ ሲሆን 3 ሴቶች ታግተው ሲወሰዱ፣ የደረሱ የአማራ አርሶ አደሮች ሰብል በእሳት ተቃጥለዋል። መረጃው የደረሰው የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ማለትም የ503ኛ ኮር 79ኛ ክ/ጦር በስፍራው ተወርውሮ ቢደርስም ከደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ ወደ አካባቢው የተንቀሳቀሰው እና የወንጀሉ ተባባሪ የሆነው የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ በመክፈቱ የታገቱ እናቶችን ማስለቀቅ አለመቻሉ ተገልጿል። የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ደርሶ የጫካው ብልፅግና (ሽኔ)እና ከፀረ-ህዝቡ መከላከያ ጋር ባደረገው ፍልሚያ ሊባባሱ የሚችሉ ጥቃቶች የተመከቱ ሲሆን የብልፅግናው ወራሪ ሀይል ከሸኔ ቡድን ጋር በመናበብ በአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን በቀጠናው በህይዎት የተረፉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
🪡 ጊዜ ዳኛው🦅
Region: KW
Saturday 28 November 2026 13:11:59 GMT
Music
Download
Comments
Samket :
😭😭😭😭😭😭😭😭uffeeeee gen lamen yefaterachu amlka at ferum ayiiiiiii
2026-11-28 19:07:27
0
TEGEST :
😭😭😭😭ያሳዝናል እሕሉ ምን አረጋቼዉ
2026-11-28 18:04:10
0
tsegaye :
እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
2026-11-28 18:38:47
0
123345 :
የእህል ግፍ ይፍረድባቸው
2026-11-28 17:36:55
0
የሀገር ፍቅር ስሜት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ወይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል
2026-11-28 18:18:07
0
ugebrel abate :
አረ እግዜኦ አረ ወደት እንጩህ
2026-11-28 17:10:46
0
user1403062482368 :
ኧረ ወይኔኔኔኔኔኔ አምላኬ
2026-11-28 17:05:48
0
ማርያም እናቴ :
አይ ደራ አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-28 17:03:25
0
ይህን አለም አቅናው :
አብይ አህመድ አሊ አሸባሪ ነው የምንለው ለዚህ ነው
2026-11-28 16:25:01
0
Medi M :
weyi gef are e/r hoyi freden
2026-11-28 17:45:52
0
One day 1223 :
ay
2026-11-28 16:50:07
0
Buzuye :
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-28 15:28:01
0
አላህ ወኪል :
2026-11-28 18:25:03
0
Gexe (T) :
2026-11-28 18:09:47
0
serkalmyderwa :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-28 18:33:51
0
yshwaa liji :
😭😭😭😭😭
2026-11-28 17:25:39
0
muluu zamarkuu :
2026-11-28 17:26:07
0
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ ❤✝️🌹 :
😥😥😥😥
2026-11-28 17:43:00
0
ደዉ ርያዉ :
ኑሮ
2026-11-28 16:40:06
0
ብሶተኛው ነኝ ፈጣሪ አንተጥላከለላ ሁነኝ :
አይ በጣም ያሣዝናልልል
2026-11-28 16:31:03
0
Habitam :
😭😭😭
2026-11-28 16:43:52
0
እናቴማርያም :
እፍፍፍፍፍፍ😭😭😢
2026-11-28 18:55:22
0
ምህረት የገብረኤል ልጅ😍ሸዋ ጠቅላይ ግዛት❤ :
ወዴት ይኬድ ሁሉም ዝም ሆነ😥😥😥
2026-11-28 16:45:38
0
እማ በፀሎትሽ 21💒🙏 :
አረወየዉ 😭😭😭😭😭😭
2026-11-28 16:35:15
0
የሚዳልጅ :
2026-11-28 18:31:50
0
To see more videos from user @alem11990, please go to the Tikwm
homepage.