@ethio.negarite.hig: በሃይማኖት ካባ ውስጥ ተደብቀው የምእመኑንና የተቋሙን መንፈሳዊ ገንዘብ ለሚመዘብሩ ፍቱን መድኃኒት መንግሥት ማዋጥ ጀምሯል ክትባቱም በሁሉም ቤተ እምነት ይዳረሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን #church #mosque #sheki #pastor #ጠበቃአያሌው Legal advise @TikTok

ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 November 2026 18:54:36 GMT
2957
373
17
154

Music

Download

Comments

user861513651392
ezana nigus :
እውነት ከሆነ ደስታየ ወሰንየለውም
2026-11-28 21:22:58
1
user4885829241775
ፍቅር :
ህግ ካለ እንደዚህ ነው ከባድ ወንጀለኞች ናቸው በጠቅላላ ከሙስሊሙም ከኦርቶዶክስም ከጼንጤም መንግስት አሁን ነው መስራት ይለበት
2026-11-28 22:59:55
0
adugenet27
adugenet27 :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-11-29 00:51:28
0
tsedekedani
ts dan :
እውነት ከሆነ መበረታታት አለበት
2026-11-29 02:08:24
0
zinu024
zinu :
እውነት ነው
2026-11-28 19:12:30
1
belfgjjg76
ከጉሊት እንግዛ :
ሂሄ ነገር መቀጠል አለበት
2026-11-28 19:21:29
0
sieme.a
Sieme :
2026-11-28 18:57:56
1
user2767190307625
45 :
በርቱልን አኛማ ምን አቅም አለን
2026-11-28 18:59:42
0
enat.bilu
enat bilu :
እዩ የሚባለውስ ልክ ነው
2026-11-28 19:00:10
0
mis61637
ማርያም እናት💝💝💞 :
እልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነው 🙏🙏🙏
2026-11-28 20:02:11
0
user5917430286508
ለሁሉም ቀን አለው :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-11-28 19:44:30
0
ruthymeglasgirmai
Ruthy ምግላስ ግርማይ :
በተለይ በአካውንታችሁ ብር እየገባ ነው የሚሏት ነገር🤣🤣🤣🤣
2026-11-28 20:19:18
0
user34261697309772
endeshaw :
ewenet new lekenek bezi mekeneyat degemo lala hamtse endayasenesum tenekaka madereg yasefelegal hulum gar cheger ale seseletu rejem new!!!!
2026-11-28 20:27:01
0
ethiopiwi13
አገር ወዳድ :
በርተቱ ቀጥሉበት
2026-11-28 22:14:51
0
wertkebaboye03
piku :
በተለይ ነብይና ፖስተር እያሉ ሕዝብን የሚያራቁቱት ዘይትና ቲሸርት ቸርቻሪዎች ህገ ወጥ ነጋዴዎች ይነካሉ እንዴ ? እነሱ መንግስት የሆኑባት ሀገር ሆናለች
2026-11-29 02:36:19
0
wonddimagene11
ወንዴ የቅዱስ ያሬደ ልጅ _11 :
🥰🥰🥰
2026-11-28 18:57:01
1
ethiopia211224
Ethiopia💕 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 18:58:53
1
hiwet6029
Hiwet :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-28 20:27:06
0
To see more videos from user @ethio.negarite.hig, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About