@gurshapage: Comedian Yasino የ2026ቱ የኢትዮጵያ የዓመቱ ቲክቶከር (Ethiopia TikToker of the Year) በመሆን የ20 ሚሊዮን ብር ቤት አሸነፈ በ2026 ዓ.ም በተሰናዳው የኢትዮጵያ የቲክቶክ ሽልማት (Ethiopian TikTok Awards) በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የምሽቱ የመጨረሻና ታላቅ ዘርፍ «Ethiopia TikToker of the Year 2026» (የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር) Comedian Yasino አሸናፊ መሆኑ በይፋ ተገልጿል። በዚህ ታላቅ ድልም Comedian Yasino የዘንድሮው የሽልማት መድረክ ዋና ሽልማት የሆነውን የ20 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው መኖሪያ ቤት የግሉ ማድረግ ችሏል። ይህ ሽልማት በዕለቱ ካሸነፋቸው ሌሎች ዘርፎች እና ከልደት በዓሉ ጋር ተዳምሮ የምሽቱን ደማቅ ስኬት አጎናጽፎታል። ለዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር እና የ20 ሚሊዮን ብር ቤት አሸናፊ ለሆነው Comedian Yasino እንኳን ደስ ያለህ ማለት እንፈልጋለን! ጉርሻ Page

ጉርሻ Page
ጉርሻ Page
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 01:30:14 GMT
525
62
1
0

Music

Download

Comments

rahwaberhane205
Rahwa Berhane :
እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል
2026-11-29 03:46:54
0
selina_eyu23
selina21 :
ማርያምን ላንተ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያሲኖ ይገባሀል በርታ🙏🙏🙏
2026-11-29 01:49:03
0
To see more videos from user @gurshapage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About