@propertynotes7: 1. መቆጣጠር የማንችለውን እንቀበል ከእውነታው ጋር መታገል እናቁም። 2. ጊዜያዊ ህመም ውስጥ ሆነን ዘላቂ ውሳኔ አንወስን። 3. የአእምሮ ሰላማችን እንጠብቅ ሁሉም ግጭት ጉልበታችን መጨረስ አይገባውም። 4. እድገታችን ባይታይም ወደፊት መጓዛችን አናቁም። 5. አኛን ላለመረዳት ከወሰኑ ሰዎች ጋር ራሳችን ማስረዳት እናቁም። 6. አእምሮአችን ቢደክምም ሰውነታችን መንከባከብ አንርሳ። 7. ብቻችን መሆንን እንማር፤ ግን ብቸኝነት እንዲሰማን አንፍቀድ። 8. የዛሬው ትግል ራሳችን እንድንጠራጠር ሲያደርገን ቀደም ሲል ያሸነፍናቸውን ችግሮች እናስታውስ። 9. አንድ መጥፎ የሕይወት ምዕራፍ ታሪክ ሙሉ በሙሉ እንዳበቃልን እንዲያሳምነን አንፍቀድ። 10. በሚያስፈልገን ጊዜ እርዳታ እንጠይቅ ጠንካራ መሆን ማለት በዝምታ መሰቃየት አይደለም። 11. ሁልጊዜ የሚጎዳንን ነገር ዋጋ ከፍለንበታል ብለን ብቻ አንያዝ መተውን እንማር። 12. በተለይ በከባድ ቀናት ለራሳችን የገባነውን ቃል እንጠብቅ። 13. ፈጽሞ አንርሳ፦ እስካሁን ያጋጠሙንን ከባድ ቀናት ሁሉ ተሻግረናል ወደፊት ምን ያህል ታላቅ ሰው መሆን እንደምንችል ሳናይ ተስፋ አንቁጥ! 14.ፎሎው ሸር አድርጉ 10K ስንገባ ህይወትታችን የሚቀይሩ በደንብ የተዘጋጁ ኘሮግራሞች መለቀቅ ይጀምራሉ። #emotionalintelligence #psychology

Property Notes
Property Notes
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 05:02:50 GMT
237
31
2
1

Music

Download

Comments

eeetyme6
eeetyme :
9
2026-11-29 06:20:45
0
hayimanot2321
Haymanot⛪️ :
tewu gn copy endinaderg comment lay askemtuln🙏
2026-11-29 16:50:16
1
To see more videos from user @propertynotes7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About