@mahi.waloo: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹? በትናንትናው የG-power የቲክቶክ ውድድር ለ20 ሚሊዮን ባለሁለት መኝታ ቤት ሽልማት አዶናይ ተጠብቆ ነበረና ነገርግን ቲክቶከሩ ያስኖ በማሸነፉ ያልተጠበቀ ክስተት በቲክቶክ መንደር ተፈጥሯል! ምን ተሰማችሁ??

𝐌𝐚𝐡𝐚𝐲 𝐰𝐚𝐥𝐨🕌✨🤍🫀🎧
𝐌𝐚𝐡𝐚𝐲 𝐰𝐚𝐥𝐨🕌✨🤍🫀🎧
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 29 November 2026 05:45:07 GMT
23630
1142
265
166

Music

Download

Comments

amena5506
Amenaአሚና ሙባረክ ጉራጌዋ :
ማንስ ቢያሸንፍ ለኔ ጥቅሙን ምንድነው እኔን ከአረብ ኩሽና ያስወጡኛል?😔
2026-11-29 08:13:08
40
lifeisshort866
እማ በዱአሽ :
በሉ ለቅሶ ድረሱ😳
2026-11-29 06:22:34
96
makeyseid4
ወ🤪😍,🕋🕌🇪🇹🇸🇦🇮🇶🇮🇷 :
ሁሌ እንብላ አለ እንዴ😁😁😁
2026-11-29 06:12:11
77
alove663
Yusera🦋 :
ተዉ እጅ በሰዉ ደሰታም ተደሰቱ😂
2026-11-29 07:06:45
17
3z2108
🦋🍒 Z.LO💋VE 🍒🦋🥀 :
ሁሌም መብላት የለም🤣🤣🤭🤭
2026-11-29 06:42:54
19
koki.765
Koki🦋 :
ህዝብ ሲያሸንፍ አይለቀስም😂
2026-11-29 06:35:02
12
rehma.3014
Feti ነኝ ቀብራራዋ🦋🦋 :
ለማስመረጥ የሠጡት ብር ትዝ ብሏቸዉ ነዉ የሚያለቅሱ
2026-11-29 07:06:50
8
hawa.md5
H ነኝ የባቦዋ :
እታች ሰፈር ለቅሶ እንድረስ😂😂😂😂
2026-11-29 06:26:49
9
sador0507
ብሩክቲ🍎💞 :
ምንዉ ሀሌ ለኛ ብቻ አላቹ የሲኞ እንኳን ደስ አለክ🥰
2026-11-29 07:39:58
3
enu.eneye0
Enye እኑ 24 :
አልገባኝም በመሸነፉ አዝኖ ነው ወይስ ደስ ብሎት🤔🤔
2026-11-29 07:46:34
4
a2136526
𓄂≛⃝ማኛው☞naኝ❤️✍️ :
የአዶናይ ፈምሊ😁
2026-11-29 08:39:35
2
sipharagetachew
HÊR🧸🎀👁️ :
ያሲኖ እኮ tiktoker ብቻ አደለም....he is a true artist.... የጥበብ ሰው.... የህዝብ ድምፅ «አንተ ተራ ቲክቶከር አይደለህም፤ በሳቅ እያዋዛህ ትልቅ ቁምነገር የምታስተምር እውነተኛ የጥበብ ሰው ነህ! የማህበረሰባችንን እውነታ ቁልጭ አድርገህ የምታሳይ የህዝብ ድምፅ ነህ። ቦታህ ቲክቶክ ብቻ ሳይሆን ትላልቅ መድረኮች ላይ ነው። በርታልን!»💪
2026-11-29 07:17:56
3
user9971760755253
امي حيت استقت لل و الله ❣️🫶👸 :
ይገባሀል የኛ ጀግና🥰🥰
2026-11-29 08:55:04
1
hg.jh938
አማን(ሙሉ ሽዋ🔥🔥) :
ግድ የለም አባቴ የሠራ ይብላ😂😂
2026-11-29 07:02:55
3
hibst523
ዝምታ ውስጤ ነው :
ማን አሸነፈ
2026-11-29 07:13:30
0
sitirilageremu110
sitirilla 🦋🥰 :
ye adonay reaction 😳
2026-11-29 06:41:12
0
seenna57
Seenaa 🦋 :
😁😁teqaxal
2026-11-29 07:26:24
0
remu0633
princess rem ❤️🦋444 :
guys enjoy 😁🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-29 07:37:28
0
user91663329
Nani fikr@ :
ምድነው😂
2026-11-29 08:02:55
0
user035666655
𖣘ቅ❥መ𝄞❥ሟ☪ :
አልገባኝምአሥረዱኝ
2026-11-29 06:35:43
0
ghamarnura
🎼ሰብረኛዋ✔️🔛የ Ⓜsis✔️🍬🍫 :
ኑለቅሡደረስንእንምጣ😰😰😰
2026-11-29 06:42:45
1
egigetub
@egigetub :
የድንግል ማርያም ልጅ የድሀ አምክ ክብር ማስጋና ይግባህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-29 07:58:22
2
hayet.hayet102
Yuti ያርድቦዋ😥🚦🦋 :
ሆልግዜም ልብላ አልመሰለም😁😁😁😁😁😁😁
2026-11-29 06:42:53
3
zed10603
Z jimmaa :
ያሲኖ ይልያል ወላ💪
2026-11-29 08:51:35
1
user253222170
👑🇹🇷 :
አለቀሱ እኮ😁😁😁
2026-11-29 06:25:28
3
To see more videos from user @mahi.waloo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About