@kavodcommercial: ኦቪድ ቃሉን ይጠብቃል! ቃል በተግባር ፤ እምነትን በስኬት! ኦቪድ ሆልዲንግስ በዕጣ ለወጣላቸው ደንበኞቹ 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 8 ፈርኒቸሮችን ዛሬ ህዳር 19/2019 በኦቪድ ሆልዲንግስ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በይፋ አስረክቧል። ለኦቪድ ሆልዲንግስ የደንበኞቻችን እምነት የስኬታችን መሠረት ነው፤ ቃልን መጠበቅ ደግሞ የተግባራችን መገለጫ ነው! ለሁሉም እድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በቀጣይ 100 ብሎኮችን በገላን ጉራ የመኖሪያ መንደር እናስረክባለን ፤ በድጋሚ ቃልን በተግባር አሳይተን ታሪክ እንሰራለን! ኦቪድ ሆልዲንግስ ራዕያችን ልማቶ ነው! ለበለጠ መረጃ 9727 ይደዉሉ ! Whatsapp : 251 989 2222 27 #realestate #commercialrealestate #OVID_Holding #ovid_realestate #kavodcommercial #ethiopia🇪🇹

kavod Commercial Official
kavod Commercial Official
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 05:52:34 GMT
258
32
1
2

Music

Download

Comments

yetags.gobado
Yetagsu Ye Wenji :
🥰🥰🥰
2026-11-29 06:13:58
0
To see more videos from user @kavodcommercial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About