@mjem9880gmail.com2:

ማር ትሬዛ 🇸🇦
ማር ትሬዛ 🇸🇦
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 29 November 2026 07:51:10 GMT
28087
2472
86
488

Music

Download

Comments

user131058130531
የሮሀዋ🙋🙋 :
ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
2026-11-29 15:52:03
10
user3117351098835
የራያዋ :
በጣም እኔማ እደው አረባገርን ሳላይ እዳገለኝ እያልኩ አሁንግን ውሰደኝ እያልኩ እየለመንኩነው😭😭😭
2026-11-29 15:16:18
7
meki4730
Meki Bint ደሴ❤💛💚 :
በተለይ ስደት ለመምጣት የተጣደፍን🥺🥺🥺ልጅነታችንን ሳንጨርስ🥺
2026-11-29 17:30:22
2
user61329041258571
dawit :
እውነትነው ፈጣሪየን 😭 በሂወት ለመኖር ስጓጓ ነበር 😭ከጨለማ ጊዜ አውጥቶ ቢያንስ 😭😭😭😭😭ይችን ቀን እንዳይ እረድቶኛል 😭😭😭ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏የሰላም እንቅልፍ ተኛሁኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 19:06:20
2
one.dey2314
ነይ ማነሽ⏯ :
ነበር ግን አዳደየ ማርፈዲ ብቻ ሳይሆን መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል
2026-11-29 17:24:28
2
muhamhah
Muhamed man :
ewnet new
2026-11-29 13:57:38
0
user593954045202
ቃልገባሁ ለራሴ :
ብተለይ ስደትን😳😳😳😳😳😳😳አሁንግን
2026-11-29 19:27:43
1
emanuelmati1
Aman>አማን :
ታመኝተን ነበር ግን ስንደርስ ከበድ ሆናብን እንጂ🥹 ብቻ ስለ ሁሉም እግዝአብሔር ይመስገን🙏
2026-11-29 16:18:48
3
demeku31324
ደመቁ :
ወላሂ እኔ አረብ ሀገር ለመጣት ፕሮሶስ ጀምሬ ተበላሽቶብኝ ያለቀስኩት ለቅሶ በጣም ለየት ያለ ነበር😳😳😂😂
2026-11-29 17:56:06
1
user3572880517377
ጊዜ ዳኞ 💚 :
አወ ግን ትልቅስህተታችን ምኞታችንን አለማሥፋት ነዉ
2026-11-29 15:23:32
1
mizan.amazon
mizan amazon :
በተለይ እኔ ኣፍልቻለው ማርያምን ይሄን ኣርግልኝ ብዬ ፀልዬ ስደርሰው ሌላ እሱም ስደርሰው ሌላ ውይ ጌታዬ ትግስትህ ግን
2026-11-29 19:14:13
0
lifegoes800
one day :
ፈተና እንዳለዉ መች አወቅንና ደረሶ አሳር አበላን እኔጅ
2026-11-29 17:41:39
0
user5542840601740
ሱሱ ነኝ😳የዙዙ ሸጋ እህት💋👫 :
ወላሂ እውነት ነው👍
2026-11-29 16:49:57
1
hayati.1414
🥀🦋hayati getachew🦋🥀 :
yalenbetn mamesgenma anchilm eko 🥰🥰🥰
2026-11-29 07:57:46
3
desalegn981
@desalegn :
በጣም👌👌
2026-11-29 18:42:50
1
alexxadino
መኖር ደጉ :
እውነት ነው
2026-11-29 18:11:49
1
abrshi.ngi.yeseew
ታማኙ ታማኙ :
ሳህ🥰
2026-11-29 19:08:35
1
leyla...58
🌿Bnt Turab🍃 :
እኮ እኔምኮ ሲገርመኝ ነበር
2026-11-29 10:30:47
0
awole30
𝑚𝑦 ℎ𝑒𝑟ø⚡️ :
ሳህ
2026-11-29 07:58:49
1
abarmara909
As የ27 ልጅ⛪️ :
እውነት ነው ዋናው ጤና 👉🙏🙏🥰
2026-11-29 19:42:54
0
shabelraya
ሻበል ራያ ✍️✍️ :
በጣም ትክክክክክክልልልልል
2026-11-29 22:23:06
0
yemersawu_hustler
Silent Hustler :
እውነትነው
2026-11-29 22:43:43
0
emu.geb
እናቷዋን መሳይ🥹❤️ :
እኔስ የፈጠረኝን መሄጃ አሳጣሁ ማርያምን 😥😥😥
2026-11-29 21:37:04
0
user2905704054068
🥀ልጇነው🥀 አምላኳ🥀 :
በጣም
2026-11-29 22:34:48
0
k7975103
ፀይሟ🍫👰💞 :
በጣም ወላሂ😢😭እኔማ ስደርስባቸዉ ዝብርቅርቅ ያሉብኝ ነገሮች ብዛታቸዉ...🙌💔
2026-11-29 22:48:35
0
To see more videos from user @mjem9880gmail.com2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About