@mon_realestate: ሞን ሪል ስቴት በአየር ጤና ያስገነባውን ዘመናዊ የገበያ ማዕከል በይፉ ሥራ አስጀመረ ሞን ሪል ስቴት በአየር ጤና አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ የገበያ ማዕከል በይፋ በማስመረቅ ወደ ሥራ አስገባ። ኅዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም ባካሄደው የምረቃ መርሐ ግብር፣ በአካባቢው እየገነባቸው ከሚገኙ አራት ግዙፍ የመኖሪያና የንግድ ሕንፃዎች መካከል የገበያ ማዕከሉን ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። #MonRealEstate
Mon Real Estate
Region: ET
Sunday 29 November 2026 08:14:05 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mon_realestate, please go to the Tikwm
homepage.