@woyineta26: #በትዳራችን ላይ ማገጠችብኝ ግን በድጋሜ ማመን አልቻልኩም#መማገጥ #እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?#story

እንደወይን Psychology
እንደወይን Psychology
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 09:07:14 GMT
23422
697
149
75

Music

Download

Comments

cordia047
CORDIA FURNITURE :
ለጆቹ ያንተ መሆናቸውን በምን አወቅክ?
2026-11-29 10:13:57
83
sd.hn43
Sd Hn :
የሚያሣዝነው ያ 3ኛ ሠው የሠው ትዳር ረብሾ እሡ ደሥተኛ ሂወት እየኖረ መሆኑ
2026-11-29 09:55:00
22
haymi9449
haymi :
ልብህ የነገረውን ብቻ አድርግ።ልብ አይዋሽም
2026-11-29 09:15:13
25
fua7052
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ከባድ ነው ግን ሰው ነህና ሌላ ህይወት መመስረትህ አይቀርም እና ያቺ ሴቲም ይሄን እንዳማታደርግብህ ምንም እርግጠኛ አይደለህም። ስለዚህ ጉዳዩ ከባድ ቢሆንም ለልጆች ስትል ሚስትህን ይቅር ብለህ ልጆጅህን በፍቅር አሳድግ ያው አባትነት እምነት የሚባለው እኮ ለዚ ነው አላህ ይርዳህ
2026-11-29 09:45:03
27
addiskeydelala
ADDISkey ደላላ :
በሱ የደረሰ አይድረስባችሁ። እንኳን ከትዳር በሗላ ከትዳር በፊት ያለው ህይወት እራሱ ያንገበግባል😰
2026-11-29 10:05:07
26
gashayebejigu1
George :
አንድ አንተ ያደረከው ነገር ብኖርስ? «ማገጠችብኝ» ብለህ ለሦስት ዓመት በሩን ዘጋህ፤ ልብህ እንደተሰበረም አልክ። ግን እሷ ልትማግጥብህ ምክንያት የሆንከው አንተ ቢሆንስ? መጀመሪያ ላይ እሷ አንተ ላይ ብዙ ነገር ጠብቃ፣ ተስፋ አድርጋ፣ ፍላጎቷን ስታጣ ወይም ስላላሟላህላት፤ ክፍተቷን ለመሙላት ወደ ሌላ ብትሄድስ? አንተ የምትፈልገውን ሁሉ ነገር አድርገህ ታውቃለህ? እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ? ምናልባት አሁን ልቤ እንዲሰበር እሷ ከማድረጓ በፊት፣ እኔ ልቧን ሰብሬው ይሁን ብለህ አስበህ ታውቃለህ? እስቲ እራስህንም መርምረው፤ «ምን አድርጌብሽ ነው? ለምን ማገጥሽብኝ?» ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? «ማገጠችብኝ» ብለህ ዝም አልክ እንጂ፣ ቆም ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? እሄ የኔ ጥያቄ ነው
2026-11-29 10:11:04
2
tada.teshome.dadi
Tada Teshome :
ልጆችን መተው እኮ ነው ከባዱ አንዴ ልብ ከደማ በኋላ ለመመለስ ከባድ ነው ለልጆችህ ብለህ ጠንከር በል እግዚአብሔር ያውቃል
2026-11-29 09:48:34
6
aduimzmn
#ad :
hiwot ande nw hulem yela slm menor nw divorce is the best
2026-11-29 11:18:14
1
xela2727
Aalex :
ከፍች ሰላም የምታገኝ መስሎህ ከሆነ ልንገርህ ተሳስተሀል ። ይልቅስ ኢጎህን አሸንፍ ። እናም ለራስህ እና ለልጆችህ ስትል ይቅር በማለት ሰላም አግኝ ። አውቃለሁ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ።ከጊዜ በኋላ አትፀፀትም ። ፀሎታችንስ " በደላችን ይቅር በለን። እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል"
2026-11-29 10:10:27
8
user2973012619325
user2973012619325 :
አንዳንድ ግዜ ኢስላም መሆኔ ነገሮችን በቀሉ እንዳልፋቸው የረዳኝ ይመስለኛል ። አንድ ኢስላም ሚስት ቢኖረውም ከሰራተኛውም ጋር ሆነ በገንዘቤ ከውጭ ወስልቸ ብመጣ ከሚስቴ ጋር ለሚፈጠሩ ችግሮች በቀላሉ በሽምግልና ይፈታል ። እንደወንጀል የሚቆጠርብኝ ምናልባት ቤት ወስጥ በአስቤዛ ካጎደልኩባት ብቻ ነው። ወንድሜ አንተ የደረሰብህን የልብ ስብራት በእኔ ጫማ ለማየት ብሞክርም አቅም አጣሁኝ። እውነቱን ነው እላለሁ ግን ደግሞ መፍታትም ቀላል ነው በእኛ ወላሂ ወላሂ ወላሂ ፈትቸሻለሁ ብየ ሶስት ግዜ መማል ብቻ ነው የሚጠበቅብኝ። እንደ አንድ አባት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ሆነህ ለቤተሰብህ ለልጆችህ ነገ አድገው ሃገር ለሚረከቡ ቡቃያወች እየከፈልክ ያለውን መስዋእትነት ሳስብ ውስጤ የሆነ ነገር ይነግረኛል። እንደ ወንድም የማካፍልህ ወላሂ በቃ በርታ አንዴ ጀምረኸዋል የእምነት አባትህን አስቀምጠህ ተወያዩ እርግጠኛ ነኝ ቁስልህ የሚሽርበትን የሆነ ነገር ይፈጥሩላችሁ ይሆናል ። ልብህንና ተስፋህን በልጆችህ እና በአምላክህ ላይ አስቀምጠው።
2026-11-29 10:02:41
0
natnaelbbt
Nate :
yikrta betaderglat bechirash almeh matawkewn fikr metagegn yimeslegnal
2026-11-29 10:11:01
1
note3627
Note :
same like you !! me morethan 5 yrs alone under same roof.
2026-11-29 10:23:40
1
mearg.haftu
Mearg Haftu :
Yene tarik😓😓😓😓
2026-11-29 11:02:25
1
selamweld0
Sami :
ፍርድ ለሰጭው ቀላል ነው እንዳትለኝ እንጅ እንደኔ ስለሁሉም ነገር ስትል እድል ስጣት ነው የምልህ። ሶስት አመት ከቀጣሃት በቂ ነው። ምንም ለመወሰን መብት አለህ ግን እድል ስጣት ሌላ አዲስ ሴትም ቢሆን ምን እንደሚገጥምህ አታውቅም። የወርቅ ቀለበትህ ቆሻሻ ላይ ቢወድቅብህ ትተኸው አትሄድም አንስተህ ወስደህ አጥበህ ታደርገዋለህ እና ወዳጀ ሚስትህ ከወርቁ በላይ ናት በቃ አንዴ በስህተት ቆሻሻ ላይ ስትወድቅ ትተሃት አትሂድ። እመነኝ ለፈጣሪ ስጠውና በይቅርታ እለፈው ታተርፍበታለህ።🙏
2026-11-29 11:08:22
2
drsan64314
Drsan ፀንፈ_ዓለሙ፰፻፹፰ :
its not wird over the mean
2026-11-29 10:46:44
0
kingboker44
ማጣት ኖሮማል ነው :
ፍታትባክህ ለልጆችህ እርዳቸው።
2026-11-29 10:05:11
2
jimmy.ashli
Jimmy ashli :
መፋታት የተሻለ መፍትሄ ነው ብቻ ሳይሆን ኣማራጭ የሌለው ነው ፍታት እላለው
2026-11-29 10:46:21
2
marriageadvices
Marriage Advices :
የእኔ ታሪክም ተመሳሳይ ነው ብሮ በጭንቀት የሚገፋ ህይወት ስላልሆነ አንዱን መወሰን አለብህ አንዴ እምነት ከጎደለ ሁሌም እየተጠራጠርክ ነው የምትኖረው ልጆችህንም ከእኔ ላይሆኑ ይችላሉ እስከ ማለት ድረስ ልትጠራጠር ትችላለህ የደረሰበት ነው የሚያውቀው በጭንቀት ከመፈንዳት ፍች ይሻላል cheating አብሮ ተኝቶ መገኘት ብቻ አይደለም በስነ ልቦና በመላመድ ፊት በመስጠት በመደዋወል አብሮ ጊዜ በማሳለፍም ሊሆን ይችላል ወንድ ልጅን ወደ ራስ ማቅረብ also cheating
2026-11-29 10:00:20
3
abse.g
Abse g :
ወንድሜ የአንተን አላዉቅም እኔ ግን አዉን አግብቼዉ የምኖረዉ ባሌ በጓደኝነት እያለን ማግጦብኝ ነበር ግን በጣም ስለ ምወደዉ ይቅር ብዬዉ ተጋብተን አዉን 2 ልጆች አሉን
2026-11-29 10:22:28
0
fuigtiuhfeethjvdhnndykmg
www.com :
እሄ የኔም ተሪክ ነው አሁን ግን ውሰኔ ለይ ሰልደርስ አይቀርም ምንም ሰለም አይሰጥም ልጆችም እንደዘው
2026-11-29 10:33:48
2
dagm4426
Dagm :
ላጤነት ይለምለም። ስንት ቤት ዉስጥ ስንት አይነት ጉድ አለ ግን? አብዛኛዉ ሰዉ ብዙ ፈተና ጭንቀነት እና ሀዘን በዉስጡ ደብቆ ነዉ የሚኖረዉ። ብርታቱን ይስጠን ብቻ
2026-11-29 10:54:04
2
mevsme349
￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ :
መታረቅ ደግሞ የቀድሞውን ዝምታ ይሰብረዋል ምክንያቱም የሆነ ቦታ ህዳ መጣች ክርክር የሆነ ስልክ ተደወለ ክርክር ብቻ ቡዙ ቡዙ ነገር በመጨረሻም በሰላም ለመለያየት ይከበዳል
2026-11-29 10:02:24
2
user153638394648
1 :
ለልጆችህ ስትል አትፉቱ ቢያንስለሰጆቹይደጉ የነሱ ሂወት ይበላሻል
2026-11-29 10:51:25
1
drxoru
drxoru :
እውነት ነው ከባድ ነው የደረሰበት ያውቃል።
2026-11-29 09:37:07
3
hayreabdi
ሀይሬ አብዲ :
አብረህ መቆየትህ ሰለደንቅ አለልፍም ጀግነ ነህ እኔ ግን ዋለሂ በንተ ቦተ ብሆን ኡንከን ሶስት አመት ይቅርነ አንድ ቀን አብረት አልቆይም አለህ የቅብኘል☺️
2026-11-29 09:40:28
2
To see more videos from user @woyineta26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About