@nbcethiopia: "ዩናይትድ ብራንድ ነው አይወርድም!" #NBCEthiopia #ሆኖ_መገኘት #Ethiopia #manchesterunited

NBC Ethiopia
NBC Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 09:20:44 GMT
70611
11110
483
2634

Music

Download

Comments

yite037
Yite :
ብራንድ ከታች ግርጌ እንዴት ይቀመጣል ? በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ ካሉ ክለቦች ትንሹ ክለት ዩናይትድ ነው 😁😁😁😁😁😁
2026-11-29 11:07:05
177
zenuka1796
ማርዘነብ :
አቤት እውቀ¡¡
2026-11-29 10:44:07
110
ephhaa
ኤፍሬም ግርማ :
ኤፍሬም የማነ የተናገረው ሁሉ እውነት እንደሆነ ... አሁን በደንብ እየገባኝ ነው!!😃
2026-11-29 11:31:39
92
princenorth12
North London :
ከአንድ ጋዜጠኛ ይህ ስሰማ ....ከማንችስተር ቀድሞ ጋዜጠኛው ወርዶል
2026-11-29 14:13:33
19
user42879055308155
sis :
ነሆለል አለ ኤፍሬም የምር እውነቱን ነው
2026-11-29 10:11:06
151
mamylove2112
671221 :
የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ አደረከው በስምምነት የሚቆየው
2026-11-29 10:40:12
77
habeshaecho
Habesha Echo :
አሰልጣኝ ቀይራቹ አልሆን ሲላቹ ዳኛ መግዛት ልትጀምሩ ነዋ😂😂
2026-11-29 12:20:07
14
bulchalemi44gmail.com
Bulchaa Lammii :
Manchester United forever
2026-11-29 20:03:33
0
abdelkadirmohamm5
ABDELKADIR MUHAMMAD :
endatresat
2026-11-29 19:46:11
0
tegbaruarsenal
Tegbaru Kindu :
Nehonele egre awteto siramed
2026-11-29 11:00:51
14
bhcxzfujjvc
𝚎𝚣𝚎 10 :
ቁጥር ሁለት አሉላ
2026-11-29 10:07:33
84
mar_united
Mãr🔱 :
ተባረክ አቦ🙏
2026-11-29 14:34:38
11
sewayehu27
sewayehu27 :
Abo yimechi , really brand
2026-11-29 20:38:07
0
mubaa366
muba🫰👎👌 :
Manchester king
2026-11-29 19:01:30
0
natis.vibe2
Nati's vibe :
i am a united fan but he is totally wronggggg kalchalk tewrdalek that's set
2026-11-29 12:34:52
0
jemalmuhammed81
ሜጀ :
የማንቼ ደጋፊ ነኝ ያልከውን ነገር አይሰራም ብራዘሬ የኢትዮጽያ ሊግ መሰለህ እንዴ
2026-11-29 11:05:45
13
magiboy2025
ነጋ ጣሰው 💙 :
brand gin mindn new
2026-11-29 13:01:24
1
abufaruz
💫🅷︎🆄︎🆂︎🆄︎ 🔥 :
ይወርዳል አይወርድም ብሎ ውዝግብ ውስጥ በመግባቱም ለኔ ከመውረድ አይተናነስም😏
2026-11-29 16:12:24
5
zedazed22
7u@pall :
ምክንያት አልባ ስሜታዊነት
2026-11-29 12:01:11
8
babubabulaw
babu :
ልጁ የሚናገረው ትክክል ነው ዩናይትድ የበላቸው ዋንጫዎች በሙላ በሊጉ እና በዳኞች ሆን ብሎ እንዲበላ የተደረገ ክለብን ሲወርድ ዝም ይሉታል አልልም እንደለመዱት ይረዱታል
2026-11-29 14:59:04
7
mesfineshetu125
mesfineshetu125 :
ወሬ ወርዶ እማያቀው አርሴናል ብቻ ነው 🤣🤣
2026-11-29 10:19:32
24
melkegnaw22
Melkegnaw22 :
አይ ሻሸ እንደ Tplf ሕግ ተሻሽሎ በ ፕሪሚየር ሊግ እንድቆይ ይደረግልኝ 😐😁
2026-11-29 10:42:44
11
hajimusa415
jiru :
ብራንድ ክለብ አይዎርድም የምል ህግ የለም
2026-11-29 11:49:32
7
user2300254485550
chu :
አሉላ በኤፍሬም ተቀሽሮ
2026-11-29 10:12:49
5
solomon9984
solomonwon :
በቃ Manchester ይወርዳል፤አይወርድም ሆነ አጀንዳው?🤔
2026-11-29 18:36:38
1
To see more videos from user @nbcethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About