@sarwitegetagiram: #✍️ "#ነገኮ_ህዳር 2️⃣1️⃣ እናታችን ቅድስት ጽዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል ነው ፣ እንኳን አደረሳቹህ/ አደረሰን 💙🕯👏 ➢#በዚች_ዕለት ህዳር 21 ቀን እመቤታችን ድንግል ማርያም ታቦተ ፅዮን በፍልስጥኤም ሀገር በምርኮ በሔደችበት ጊዜ ዳጎን የተባለውን ጣኦት አድቅቃ ፡ አውልቃ የመጣችበት ዕለት ነው ፡፡ 1ኛ ሳሙ 1:6 ➢👉በዚች ዕለትም ታቦተ ፅዮን ንጉስ ሰለሞን በክብር ወደ ሰራላት ቤተመቅደስ የገባችበት ዕለት ነው 1ኛ ነገ 8:1 ➢🌿በዚች ዕለት ታቦተ ፅዮን በንግስት ሳባ ልጅ በአፄ ሚኒሊክ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ምድር የገባችበት ዕለት ነው። ➢🥀 እነ ዩዲት ጉዲት በነገሱበት ዘመን የተሰደደችው እመቤታችን የስደት ጊዜዋን ጨርሳ ወደ ክብረ መንበሯ የተመለሰችበት ዕለትን በማሰብ ህዳር ፅዮንንን በድምቀት እናከብራለን። ➨👉 #አክሱም ጽዮን እንደዛሬው ድርቅ ያለ መሬት አልነበረም ባህር ነበር እንጂ፤ አብርሃና አጽብሃ ለታቦተ ጽዮን ምን ዓይነት ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራላት ? ቦታውስ የት ጋር ነው የሚሆነው ? እያሉ ዘወትር ሲጨነቁ ጌታችን ተገልፆ ድንጋይ ላይ ቆሞ አዩት እርሱም ቤተክርስቲያኗን እዚህ ባህር ላይ ስሯት ስሟንም በእናቴ ስም ሰይሟት አላቸው ➨✍️ #እነርሱም ጌታ ሆይ ይህ እኮ ባህር ነው ይሉታል በዚህ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል ከገነት አፈር ይዞ መጣና ባህሩ ላይ ነሰነሰው ባህሩም ደረቀ የዛሬውንም ቅርጽ ያዘ ይላል ጌታችን የቆመበት የእግሩ ምልክት ዛሬም ድረስ ይታያል እንደሚለው በድርሳነ ጽዮን ላይ። 🥀 የጵዮን ማርያም አማላጅነቷ ረድኤት ልመናዋ አይለየን ቀጣይ አመት እኛም ደጇን ለመርገጥ ያብቃን አሜን፫ 💚💛❤️✝️🙏
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Sunday 29 November 2026 19:50:28 GMT
Music
Download
Comments
ህይውትይቀጥላል :
ማሪያም እናቴ
2026-11-29 19:55:03
2
ተሰፈ እዩ ሰንቀይ🤲🤲👬👬👬 :
ማርያሞ ማርያሞ ማርያሞ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 19:57:29
1
mastwal negash :
ማርያም ማርያም
2026-11-29 20:01:18
1
tigst4984 :
እናቴ ሂወቴ ሁሉነገሬ
2026-11-29 19:55:33
0
wedil raya19, :
አሜን ድንግል ማርያም የአመት ሰዉ ይበለን 🤲🙏
2026-11-29 20:23:17
0
ye emiye emebirehan liji negn :
mariyam
2026-11-29 19:59:03
1
@zedu :
maryam maryam maryam🙏🙏🙏
2026-11-29 19:57:09
1
Gonderit :
2026-11-29 20:21:16
0
nam :
ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 20:02:15
0
ባምላክ ፍቃድ 💚💛❤ :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 20:09:25
0
Hዬ♡ያባቷ ልጅ♧ :
🙏🙏🙏
2026-11-29 19:52:43
1
MEBRIHT. Tiahun🫶🫶🫶 :
🙏🙏🙏
2026-11-29 20:16:26
0
Genet Ademe :
🙏🙏🙏
2026-11-29 19:55:54
0
Almina Swag :
👍👍👍
2026-11-29 20:06:14
0
baqaluu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-29 20:05:19
0
simbo 💖 :
❤️❤️❤️
2026-11-29 19:59:05
0
hanan :
🥰🥰🥰
2026-11-29 20:15:45
0
Adonay :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 19:54:11
0
tegstwendm :
@🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 20:24:08
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.