@sarabbhamra: #sarabbhamra #2percentਵਾਲੇ #firehunk

user51440145136
user51440145136
Open In TikTok:
Region: IN
Monday 23 December 2019 13:08:35 GMT
533
46
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sarabbhamra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቀዳና በቀድር አምናለዉ ቀኗ ስለደረሰ አረፈች እኔ TikTok ላይ ስለታየዉ ስለወጣዉ ስለተጣላዉ  አላህ እናቴን አነጠቀኝም የአላህ ነበረች ወደ አላህ ተመለሰች  እናቴ ጀግና ቆራጥ በጣም ሀይለኛ ወታደር ነበረች ግን ተሸነፈች ሞት መቼ ምን ሰአት እንደሚመጣ ከአላህ በስተቀር መለአኮችም አያቁም  አላህ  የፈለገዉን አደረገ እኛ የአላህ ባሪያዎች ነን የአለማቱ ጌታ አዛኝ መሀሪም ታጋሽ ይቅር ባይ ሰጪ ነሺ ፈጣሪም ገዳይም አላህ ብቻ ነዉ ነገሮችን በራሳቹ መንገድ እየተረጎማቹ እያገጣጠማቹ ማዉራት ተገቢ አይደለም ነግ በኔ በሉ ሁሉንም ቤት ሞት እያንኳኳ ይመጣል ምድር ላይ ማንም ከሞት አያመልጥም ባለሀብት ሼክ ፓፓስ ደሀ ሀብታም ባለ ስልጣን እዉቅና  ጉልበተኛዉንም አመፀኛዉንም ሞት ሁሉንም ያሸንፋል ሁሉም ሰዉ መራራዉን ሞት ይቀምሰዋል አሟሟታችን እንዲያምርና ጣራችን ስቃያችን እዳይረዝም ሁሌም እንፀልህ እናቴ እኛን ለፍታ አሳድጋ  ፈተናዎችን አሸንፋ ሞት ግን አሸነፋት ሞት መራራ ናት ልብን ታቆስላለች ሂወት እቺ ናት ሳናስበዉ ተፈጠርን ሳናስበዉ ሞትን 🤲ያረብ አንተ እንደ ሰዉ አይደለህም መሀሪና አዛኝ ነህ ለናቴም እዘንላት የቀብር ቅጣቷንም አቅልልላት 🤲💔ነፍሷንም በሰላም አሳርፍልኝ እኔም ያንተዉ ነኝ መምጣቴ አይቀርም ለልጆቼ ስትል ከነሀጥያቴ እየማርከኝ አቆየኝ  🥹

About