@heel2toe1: All Shoes Available On Instagram! #reseller #sneakermeetup #GoForTheHandful #GetCrocd

Heel2toe1
Heel2toe1
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 07 April 2021 19:49:51 GMT
335
26
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @heel2toe1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዛሬ ከስራ ስመለስ ወደቤቴ ከመግባቴ በፊት ልክ እንደሁልግዜው ከቅርብ ጓደኛዬ ጋር አንድ ሁለት ብለን ወደምንገባበት የደንበኛችን ቤት ገብተን ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን እናወራርዳለን።ሌሎቹም የቤቱ  ደንበኞች ገሚሱ በቡድን  ሰብሰብ ብሎ  አንዳንዱ ደግሞ ለብቻው ገባ ገባ ብሎ ቢራውን ከግብጦው፤ከቆሎው፤ሌላው ደግሞ እንደዬ ፍላጎቱ ከሽሮው ጋር መጠጡን እያወራረደ የዕለቱን ድካም ዘና በማለት እያሳለፈ ነው።ቤቱ ሞቅ ብሏን።እኔና ጓደኛዬም የቀኑን ውሎ ሜጠናቀቂያ ግዚያችንን በእንደዚህ ደስ በሚል ድባብ እያሳለፍን ባለንበት ግዜ ድንገት ሶስት ልጆች እንደማነኛውም ደንበኛ ወደቤቱ  በመግባት መቀመጫ ቦታ እያፈላለጉ በነበረበት ሰዓት አንድ እንግዳ ነገር ተከሰተ።  ገብተው ለመቀመጥ ቦታ ፍለጋ ላይ ከነበሩት ሶስት ደንበኞች መካከል አንደኛው ወደ አንድ ቀደም ብሎ ገብቶ ቢራ ይጠጣ የነበረ ገጠር ቀመስ ቀጠን ረዘም ያለ ጠይም ልጅ ጋር አይኑን አፍጥጦ ሁለት እጁን እራሱ ላይ በማድረግ ድምፁን ከፍ አድርጎ
ዛሬ ከስራ ስመለስ ወደቤቴ ከመግባቴ በፊት ልክ እንደሁልግዜው ከቅርብ ጓደኛዬ ጋር አንድ ሁለት ብለን ወደምንገባበት የደንበኛችን ቤት ገብተን ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን እናወራርዳለን።ሌሎቹም የቤቱ  ደንበኞች ገሚሱ በቡድን  ሰብሰብ ብሎ  አንዳንዱ ደግሞ ለብቻው ገባ ገባ ብሎ ቢራውን ከግብጦው፤ከቆሎው፤ሌላው ደግሞ እንደዬ ፍላጎቱ ከሽሮው ጋር መጠጡን እያወራረደ የዕለቱን ድካም ዘና በማለት እያሳለፈ ነው።ቤቱ ሞቅ ብሏን።እኔና ጓደኛዬም የቀኑን ውሎ ሜጠናቀቂያ ግዚያችንን በእንደዚህ ደስ በሚል ድባብ እያሳለፍን ባለንበት ግዜ ድንገት ሶስት ልጆች እንደማነኛውም ደንበኛ ወደቤቱ  በመግባት መቀመጫ ቦታ እያፈላለጉ በነበረበት ሰዓት አንድ እንግዳ ነገር ተከሰተ። ገብተው ለመቀመጥ ቦታ ፍለጋ ላይ ከነበሩት ሶስት ደንበኞች መካከል አንደኛው ወደ አንድ ቀደም ብሎ ገብቶ ቢራ ይጠጣ የነበረ ገጠር ቀመስ ቀጠን ረዘም ያለ ጠይም ልጅ ጋር አይኑን አፍጥጦ ሁለት እጁን እራሱ ላይ በማድረግ ድምፁን ከፍ አድርጎ "እረ ያገተኝ ልጅ" ብሎ ጮከ።ልጁም የሰራውን ስራ ስላወቀ ብድግ ብሎ ለመሄድ አማተረ፤የቤቱ ሰው  "ያዘው...ያዘው... ያዘው... ተባባለ፤ ያን ግዜ ልጁ ለመሮጥ ሙከራ ሲያደርግ ከየት መጣ ሳይባል ከልጆቹ ጋር ግንኙነት የሌለው ልጅ ተንደርድሮ መጣና ተንጠራርቶ በቦክስ ዘረረው ወደቀ...ፀጥ አለ (በዚው ቀረ፤ሞተ)።ሰው ተባብሮ አጋቹን የመታውን ልጅ ዘወር እንዲል አደረጉት።ፖሊስ መጣ ምንድን ነው አለ? ታጋቹ ልጅ ከዚህ በፊት በሹፍርና ተቀጥሮ ይሰራ በነበረበት ሰዓት እህል አራግፎ ከደብረታቦር ወደ ባህር ዳር ሲመጣ ዓለም ሳጋ የሚባል ጫካ ላይ አስቁመው ሾፌሩን በእግሩ አጋችዎችን ተከትሏቸው የሁለት ሰዓት መንገድ በእግሩ እንዲሄድ ካደረጉ በሁዋላ ከፍተኛ ብር እንዲያስልክ እየጠየቁ ደብድበው እና አሰቃይተው ሊገድሉት ሲሉ በመጨረሻም  ለእናቱ ደውሎ ሲነግራት እናቱ የምታደርገው አጥታ አልችል ስትል ያላትን አንዲት የመኖሪያ ቤቷን ሽጣ ለእነዚህ አጋቾቹ  ከከፈለች በሁዋላ ልጁን እንደለቀቀው እና ከዚያን ግዜ በሁዋላ የልጁም የቤተሰቡም ህይወት በከፍተኛ መንገላታት እና ቀውስ ውስጥ በመግባቱ ይናደድ ስለነበረ፤ እንዴት መበቀል እንዳለበት እያወጣ እያወረደ በነበረበት ሰዓት ዛሬ በድንገት እንዳገኘው አስረዳ።ህዝቡም የአጋቹ መሞት ደስታውን እየገለፀ የልጁን እናት ቤት ለመግዛት የገንዘብ መዋጮ ዛሬ እዛው ላይ ተሰብስቦለት ወደ መቶ አስር ሺ ብር ተሰጥቶታል።በቀጣይ የሟች አካውንት ተበርብሮ እና ተፈትሾ ገንዘብ ከተገኘ ሙሉ ለሙሉ ገንዘቡ ለእናቱ እንደሚሰጥም ፖሊስ ቃል ተገብቷል። ሊመስለን ይችላል እንጂ የሰው ገንዘብ የሰው ለቅሶ የሰው ሀዘን መብላት መጨረሻው እንደምናየው እና እንደምንሰማው መጨረሻችን በስጋ የውሻ ሞት ሲሆን በነፍሳችን ደግሞ ገሀነም መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ነው!!! በባህር ዳር ህዝብ ዛሬ ኮርቻለሁ!! ዳሞት ፖስት ነኝ follow አድርጉኝ!!

About