Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@thedoodlepro: #frenchie & #boston or Mario and Luigi? #walkies#dogsoftiktok #denvercolorado #friendsfurrever
Corinne- The Doodle Pro
Open In TikTok:
Region: US
Friday 09 April 2021 02:31:17 GMT
159
9
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.89MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.89MB
)
Watermark .mp4 (
12.1MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thedoodlepro, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#xh #tim Lỡ buông lời yêu anh 💞
Send this to someone who thinks they can play guitar #funny #meme #ellabailasola #guitar #viral
#xuhuong #viral#migia #migiasankeo
አድስ አበባ የሁሉም ኢትዮጲያዊ የጋራ ህልውናችን ናት። አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ መዲና እና የኢኮኖሚ ማዕከል እንጅ የከተማዋን ስነ-ሕዝባዊ ስብጥር ወይም አስተዳደራዊ ወሰን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ ለመቀየር የሚደረግ እንቅስቃሴ የሀገር ህልውናን የሚያናጋ ተግባር ነው። ስለሆነም መላው የአድስ አበባ ወጣት ህልውናህን ለመታደግ ከአማራ ፋኖ ጎን የምትቆምበት ጊዜው አሁን ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ቅናቄ ሃገርን ከመፍረስ እና ህዝብን ከመፍለስ ለመታደግ የጀመረው መራራ ተጋድሎ ለድል እስኪበቃ ድረስ የህልውና ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ሃገር አፍራሹ ወንበደ ቡድን በአድስ አበባ ከተማ እና በኑዋሪው ላይ እያደረገ ያለው ዘመቻ የሃገሪቱን ማህበራዊ ውል የሚያፈርስ እኩይ ደባ በቀላሉ የሚለወጥ አይደለም!! አማራጩ ጉልበት ነው። በይስሙላው ምክክር ኮሚሺን አማካኝነት በአድስ አበባ ከተማ ይዞታነት ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር የሚደረጉ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች መነሻቸው የታቀደ ደረቅ ወንጀል ነው። አደገኛ የፖለቲካ ማጭበርበር እና ማህበራዊ ኢኮኖሚን ለመንጠቅ የሚደረግ ጥቃት ነው። መፍትሔው ከማልቀስ እና እለታዊ ብስጭት ወጥቶ የፀረ -ብልፅግና ትግሉን መቀላቀል ብቻ ነው። ድርጊቱ ስግብግቡ የብልፅግና ሃይል የህዝቦችን አብሮ የመኖር እሴት በመሸርሸር ሀገርን ለብተና የሚዳረግ እኩይ ተግባር ነው። ስግብግቡን የኦህደድ ብልፅግና በጋራ መታገል የሁሉም ዜጎች ትልቅ ኃላፊነት ነው ። የብልፅግናው አገዛዝ የጠቅላይነት አባዜ የህዝቡን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሕይወት ሙሉ በሙሉ 100% ለመቆጣጠርና ለመግዛት ያለው ከፍተኛ ፍላጎት የአገዛዙን ስግብግብነት ያረጋግጣል። በነጻነት ማሰብን፣ የተለየ ሃሳብ ማቅረብንና ተቃውሞን በፍጹም ማስተናገድ የማይችለው የአብይ አህመድ አገዛዝ አሁን ደግሞ በምክክር ኮሚሺን ስም አድስ አበባን ለመዋጥ እና ለመሰልቀጥ ተግቶ እየሰራ ነው። የብልፅግና መንግስት ፀረ-ሰው አገዛዝ እርምጃዎች ለሰብአዊ መብቶች፣ ለሰው ልጅ ክብር፣ ሕይወትና ደህንነት ምንም አይነት ግድ የሌለው የሰውን ልጅ እንደ መሣሪያ ብቻ የሚጠቀም መሆኑን ላለፉት 8 ስምንት ዓመታት አስመስክሯል። ብልፅግና ጦርነትን እንደ ፖለቲካ ስልት እየተጠቀመ ቀጥሏል። የጠይቅላይነት አባዜ የተጠናወተው ፀረ-ሰው አገዛዙ ብልፅግና የሰዎችን ነጻነትና ስልጣን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ለማዋል በሚያደርገው እብደት፣ የሰዎችን ሕይወት፣ ክብር፣ ሰብአዊ መብት የሚረግጥና የሚያጠፋ ጭካኔ የተሞላበት የፈላጭ ቆራጭ አስተዳደር ነው። ስለዚህ መላው የኢትዮጲያ ህዝብ እና አድስ አበቤ ከፋኖ እና ከትብብር ሃይሎች ጋር ልትቆሙ ይገባል!! ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy