Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aqib_tamman:
Aqibtamman12
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 04 February 2022 16:44:38 GMT
297
119
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.31MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @aqib_tamman, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
'ወኪል ነሽ'🤍🫶 ✨ሙዚቃው ቅን አሳቢ ከክፋት አዳኝ በቀላል ፊደላት ከባድ መልዕክት የተሸከሙ ናቸው እስከዛሬ ድረስ እንደ ወይን እየጣፈጡ የሚደመጡ ሙዚቃዎች ናቸው ፡፡ የሮክ እንዲሁም በዛ ያሉ የሬጌ ሙዚቃ ስልት አቀንቃኝ ፎቶግራፈር እዮብ መኮንን ዘውዴ …💔🥺 ✨ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ በጅጅጋ ከተማ ጭንግሰን ገብኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከ እናቱ አማረች ተፈራ ከ አባቱ መኮንን ዘውዴ ወደ ዓለም ብቅ የለውን ፡፡ የሬጌ የሙዚቃ ስልት አቀንቃኝ እዮብ መኮንን ዘውዴን ዛሬ ከብዙ በጥቂቱ እናወሳዋለን🙏 እዮብ መኮንን ትምህርቱን አንድ እና ሁለተኛ ደረጃ የተከታተለው በትውልድ ስፍራው ጅግጅጋ ከተማ ሲሆን በተጨማሪም ወደ አስመራ በማቅናት ትምህርቱን ተከታትሏል ፡፡ በልጅነቱ ሙዚቃ ይሰማል እንደውም ወደ ሙዚቃ አለም እንድገባ ከ ገፋፉኝ መሀል አንዱ አሊ ቢራ ነው ሌላኛው ጀማይካዊ ቦብ ማርሊ ይላል በይበልጥም ይሰማ ነበር ፡፡ 1991 አመተ ምህረት የሚኖርበት ጅግጅጋ ከተማ ወቶ ወደ ዋናይቱ ከተማ አዲስ አበባ መጣ የነፍስ ጥሪ ሙዚቃ ስለ ነበረች ብዙም ሳይቆይ ከ አንድ አመት በኃላ ማለትም 1992 አመተ ምህረት መድረክ ላይ ቀርቦ ያቀርባል/ሙዚቃን በአደባባይ/ ከዛም ''ፋልኮን ክለብም በመቀላቀል ከ 1992-1997 አገለገለ ፡፡ ሙዚቃን በተረዳት መጠን ሙዚቃን ባወቃት ልክ ደግ እና ጤነኛ ሐሳብ ይዞ እስከ ዛሬ ድረስ አድምጠው የማይሰለቸኝ እንደ እናት አባታች የማንረሳው አልበም በ2000 አመተምህረት ''እንደ ቃል '' የመጀመርያ አልበም አደረሰን ፡፡ እንደ ቃል አልበም ነፍሱን ይማረውና በታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ 💔 ግጥም ዜማ አክሎበት እውነተኛ ታሪክ ያዘለ ሃቅ እና ገሀዱን ዓለም አንፀባራቂ አልበም ይዘው መጡ … እዮብ መኮንን በአንድ ወቅት ከጉራማይሌ ቲቪ ጋር ስለ እዚህ አልበም ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት እንዲህ ብሎ ነበር ''ሙዚቃው ለሰባት (7) ወር ያህል ፀጥ አለ መኪናዬን እየነዳው እየሄድኩ በረጅሙ በኪሎ ሜትር አልሰማሁትም ከዛ( 3) ኪሎ ሜትር ተጓዝኩ ሰማሁት ከዛ ጋፑ እየጠበበ እየጠበበ መጣ'' ይህ አልበም ተስፋን አፈንጣቂ ፣ ፍቅርን ሰባኪ ፣ አስተማሪ ፣ እውነተኛ ገፅን ፣ በቀና መንገድ የተሞሸረ ነው ፡፡ ነቅቻለሁ ፣ ነገን ላየው ፣ ደብዝዘሽ ፣ ይዘባርቃሉ ፣ ማን እንደ ቃል ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ ነቅቻለሁ ላይ… መቼ ተሞኘ ብልህ ነው ፍቅር ክብሩን አይጥልም ከውሸት መንደር ከ ቅብዝብዝ ጋር መች ይረጋጋል አይታለልም ሸንጋዩን ያውቃል … የፍቅርን ሐያልነት መንቃት ከፍቅር ጋር ነው … ይቅር ባይነትን በሌላው ሙዚቃ 'እንዳጠፋሽ' ሲነግረን እንዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ እንደ ሸፈትሽ ሸፍቻለሁ ያለ ፅድቄ ያለ ፍርድ ቆሜለሁ … በነበረኝ ሌላ አጥያት ፣ ሌላ እድፍ እራሴው ጋር ጨመርኩኝ ይቅር በይኝ …ይላል በመቀጠል የኤልያስ መልካ እውነተኛ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው አንዱ ''ደብዝዘሽ" ነው ድብቅ ውበትን ገልጦ ይናገራል ስለ ጨዋ ሴት ትክ ብሎ ላያት የምትታይ ድንቅ ሴት ፡፡ ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው… አስተማሪው ይዘባርቃሉ ስለ አንተ ሳያጤኑ ሳይገባቸው ለሚዘባርቁ እና ገብቶቸው ልክነትህን የሚዘባርቁትን በሁለቱ ነገሮች ለማስታረቅ አስተማሪ እውነታዊ ስለ ሆነ አንቺ ሰማሽ የመጡትን ሲያወሩ ማያውቁትን ከረበሸሽ አስረጃቸው ንቀሽ ካልተውሻቸው … እዮብ መኮንን በዚህ አላበቃም ሁለተኛ አልበሙን ይዞ እያስገረመን በነገራችን ላይ ከአልበሙ ዉጪ ከ ዘፈናቸው /መላ መላ/ ከነ ፀደንያ ገብረ ማርቆስ ፣ ዘሪቱ ከበደ ፣ ሚኒልክ ወስናቸው ፣ የመሳሰሉት ጋር እንዲሁም ከ አይሌ ሩት ጋር /በየመሀሉን / አብረው ሰርተዋል ፣ የፍቅር አኩኩሉን እያለ በሁለተኛ አልበሙ አስደመመን በቅንብር ዳግማዊ አሊ ፣ ካሙዙ ካሳ በግጥም ቃሲም ሙሀዓዲን እራሱ እዮብ መኮንን የተሳተፈበት እሮጣለሁ አልበም በዘመን ውስጥ የሚሻገር የማይሸፋፈን ግልፅ የሆነ እውነታው በግጥሞቹ ይፀባረቃሉ እሮጣለሁ፣ የጋበዝኳቸው፣ ወሀጂራ ወል አለይ ፣ ወደ እናቴ ቤት እንደ ምሳሌ እንያቸው … ይለፍ የተሰኘ ሙዚቃው ሰዎች ክፉ ነገር ሲፈፅሙ ይለፍ የሚያናድድ ነገር የሚያበሳጭ ሲመጣ ይለፍ እያለ እያረጋጋህ የሚናገር ነው ፍቅር ተው ለልቤ ስንቅ ሁንለት የተስፋ መንገዱ ይስመር ይቅናለት ይለፍ ሰምቶ እንዳልሰማ አይቶ እንዳላየ ክፉ እና ደጉን አውቆ እየለየ ድንገቴ ፍቅር ሳታውቅ ግን የማይመስል ነገር የሚሆንበት የጋበዝኳቸው … ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር አክባሪ ያጣው ደጋሽ የልፍኜ ያልታለምሽውን አንችን አገኘ የኔ ያልከው ሰው ቀርቶ የማያውቅህ ሰው ከ ምታውቀው በላይ ሆኖ ሲንከባከብህ በሌሎች ግብዣ እሱ ይገግሳል ማለት ነው … እዮብ እኝህን ውድ ስጦታ ሰቶን ወደ ማይቀረው ሞት በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በነሀሴ13/2005 አመተ ምህረት በኬንያ ናይሮቢ ህክምና ሲደረግለት ቆይቶ ህይወቱ አልፏል🥺 ከኬንያ ወደ አዲስ አበባ አስክሬኑ ሲመጣ 14 /2005 ግብአተ መሬቱ ተፈፅሟል ፡፡ ግን ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃ ስለ ሰጠን ሞተ ብሎ ለማሰብ ይከብዳል ሁለተኛ አልበሙ ላይ እንዳቀነቀነው…😥 ለሙት ሙት ሆኜለት መች እቀመጣለሁ… የመኖርም ፈተና ምንም ቢያንገዳግድ አታካችም ቢሆን መውጣት እና መውረድ ነፍሴን ልታደጋት ሕይወቴን ዘክሬ ሞቴም ትንሳኤ ነው በሕያው መኖሬ … "እኔስ ላልቀር ማለፌ ነበረን አትርፌ ለመሞት አልኖርም ለመኖር ነው ሞቴ"... ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤍💐 @Musictube ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #እዮብመኮንን #ወኪልነሽ #musictube369 #ethiopianmusic
Bilsen Uzaklarda Kimler Ağlıyor#ferditayfurhayranları#kesfet#bilsenuzaklardakimleragliyor
🪳
Leave the football before the football leaves you #football #relatable #xavi_knowsball
#duoctaitro #quangcao #thoitrangnu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy