@fs.mk2: #toiaburrio #toyaburrido #compras #viral #detiendas #centrocomercial #aburrido #aburrio

Fs.mk2
Fs.mk2
Open In TikTok:
Region: ES
Saturday 19 February 2022 19:20:24 GMT
805
15
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fs.mk2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች  አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎች  ተጠናክረው ቀጥለዋል። ሕብረተሰቡ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ጨፍጫፊውን የአብይ አህመድ አገዛዝ የሚቃወሙ መፈክሮችን አደባባይ በመውጣት አሰምቷል :- 1. መከላከያ ከአማራ ክልል ለቆ ይውጣልን!! 2. በአዲስ አበባ በሽመልስ አብዲሳና በጃል ሰኝ ትዕዛዝ በአማራ ንፁሀን ላይ የተደረገውን ግድያ እናወግዛለን!! 3. በመከላከያ የተዘረፈብን ንብረት ይመለስልን!! 4. የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጦር ወንጀል ይከታተልልን!! 5. መከላከያ ሴትና ህፃናትን ደፋሪ ነው!! 6. ሁሉም አማራ ፋኖ ነው !! 7. ህገ-መንግሥቱ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ዋነኛ መንስዔ ነዉ !! 9. በግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት የአማራን ህዝብ ትግል ማስቆም አይቻልም!! 10. የሐይማኖት አባቶችን ማንገላታትና ማስፈራራት ይቁም!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው!! የሚሉ መፈክሮች ከህዝቡ ተሰምተዋል። የተቃውሞ ሰልፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን የአገዛዙን ተልዕኮ ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች ላይ የማያዳግርም እርምጃ መውሰዳችንን የምንቀጥል መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ  ታሕሳስ 9/2017

About