Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bluesky20202501: Benimaru Wallpapers I found #fyp #foryou #viral #anime #wallpaper #weeb #game #hot #fanart #benimaru #reincarnatedasaslime
BlueSky
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 23 February 2023 19:16:39 GMT
1969
24
1
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
kurotodan :
yo
2026-05-11 14:08:26
0
To see more videos from user @bluesky20202501, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#explore #fpy #foryou #fypシ゚viral #trending
ለኢትዮጵያ መንግሥት ያለኝ አሳብ በአርሲና በአካባቢው ክርስቲያኖች ላይ በሚደርሰው መከራ፣ ጭፍጨፋ፣ መፈናቀል እና እጅግ ስልታዊ ጥቃት ለእኔ ከማንም በላይ የመጀመሪያው ተጠያቂ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥ የሚቃወሙት ሰዎች መካከል ሁለት ሦስቱ ባሉበት ድሮን በመተኮስ፣ የተቀናጀ ወታደራዊ ጥቃት በማድረስ በማንም ዘንድ የታወቀ መንግሥት ነው። ከፈለገ ሱዳን ገብቶ፣ ሲፈልግም ሶማሌ ተሻግሮ የሚዋጋ፣ ፍላጎቱን ለመፈጸም የማያመነታ መንግሥት እንደሆነ በተለያዩ ተቋማት የሚወጡ ሪፖርቶች ያሳያሉ። ከትግራይ ጋር በነበረው ጦርነት በሚዲያ በኩራት ይናገር እንደነበረው የሕወሓትን መሪዎች በተንቤን ዋሻዎች ውስጥ ከሚስቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የሚያይ፣ ቤተ ክርስቲያን ሲገቡ አየዋቸሁ ብሎ የሚተኩስ መሆኑን ደጋግሞ በሚዲያ ራሱ ነግሮናል። ‘’ከጠላቶቼ ጋር ያለ ሁሉ ያለምንም መሣሪያ መረጣ ይመታል’’ ሲል ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ የሰማነው በራሱ በመግሥት ሚዲያ ነው። እንዲህ ያለ ‘ረቂቅ ቴክኖሎጂ የታጠቀና ብቃት ያለው መንግሥት’ በየጊዜው በበርካታ ወረዳዎች ከደርዘን በላይ እየገደሉ፣ እያፈኑና እያገቱ የሚሔዱ አርሲ ውስጥ ያሉ አጥቂዎችን ለማየት እንዴት ተሳነው? ወይስ ማየት የሚችለው ወደ ሰሜን ሲሆን ብቻ ነው እንዴ? ለእኔ ገዳዮቹን ለማጥቃት ባይፈልግ እንኳ ሟቾቹን ለማዳን የሚቸገርበት ምንም ምክንያት አይታየኝም። ምክንያት አለ ከተባለ ብቸኛው ምክንያቱ ፍላጎት ማጣቱ ብቻ ይመስለኛል። ለማዳን ፍላጎት ቢኖረው በፍጹም እንዲህ ሊሆን አይችልም። አንዴ፣ ሁለቴም፣ ሦስቴም፣ አራቴም ተዘናጋ እንበል። በየወሩ፣ በየሳምንቱ ፣ ዓመቱን ሙሉ፣ ለተከታታይ ዓመታት ይህ ሁሉ ሲፈጸም ተጎጂዎችን ካላማዳኑ በላይ በጣም የሚያበሳጨው ፣ መግለጫና ማስፈራሪያ የሚያስወጣው፣ መከራውን በሚዘግቡ አካላት ላይ መሆኑ ፍላጎቱን ያሳብቅበታል። ለእኔ የአርሲ ክርስቲያኖች ሞት የመንግሥት ፍላጎት አይደለም ለማለት የሚያስችል አንድም ምክንያት አግኝቼ አላውቅም። እንዲያውም በቂ ምክንያት ያለው በተቃራኒው ያለውን ለማመን ነው፡፡ ስለዚህ ይህን መረዳቴን ደግሞ ለራሱ ለመንግሥትም ቢሰማም ባይሰማም፣ ለዓለም ማኅበረሰብም ቢያደርግም ባያደርግም መናገር ክርስቲያናዊ ግዴታየ ነው ብዬ አምናለሁ። መንግሥት ፍላጎቱ የዜጎቹ ደኅንነት መጠበቅ ከሆነ አርሲ ውስጥ ሰላም ማምጣት በጣም ቀላል እንኳ ባይሆን በፍጹም ከባድ ድርጊት እንዳልሆነ ግን አምናለሁ። ከድርጊቱ የምረዳው ግን ፍላጎቱ አይደለም። ይህን በቃል እንዲነግረኝ አልጠብቅም። ይኸው ይኸንን ሁለት ቀናት እንኳን የአርሲ ሀገረ ስብከት ያወጣቸውን የድረሱን መግለጫዎች ሰሚ አለማግኘታቸውንና የሚመለከተው አካል ደግሞ ዝምታው ከላይ ያልኩትን ከማጽናት በላይ ናቸው፡፡ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
#ရုပ်ကိုကမချိူမချဉ်ရုပ်န့ဲ😂
The feel of a bare metal device!
Dung dịch 702 tẩy trắng nhôm này đã sữ dụng lâu lém rồi từ thời ba mình làm nghề , anh em cứ hỏi rửa có bị ố móc cháy đen lóc hay là cháy óc không , là có nếu anh em không biết cách rửa nha cái nào xài cũng phải pha thôi , muốn rửa róc cho lẹ thì cũng phải biết cách rửa thế thôi , anh em cảm thấy phù hợp rửa được thì chọn Còn mình tinh dùng tẩy 702 từ xưa tới giờ vì biết cách rửa thì nó lên đẹp thế thôi còn công thức pha do anh em rửa và nhìn đồ để rửa , chứ chỉ anh em rồi anh rửa không được rồi la um sùm #xuhuong#nuoctaytrang702
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy