@shehabosama316: #CapCut

shehabosama316
shehabosama316
Open In TikTok:
Region: SD
Monday 10 July 2023 23:49:32 GMT
315
28
2
1

Music

Download

Comments

kulmummy
kulmummy :
💜💜💜
2023-07-12 15:25:06
0
ahmedfaisalabdulaziz
Ahmed :
المدمره ي شهاب وين ياخ فرق كبير لكن
2023-07-30 11:23:52
0
To see more videos from user @shehabosama316, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንድ የሰማንያ  ዓመት አዛውንት አባትና ልጃቸው በረንዳ ላይ ተቀምጠዋል። አንድ ወፍ መጥታ አጥሩ ላይ አረፈች።
አንድ የሰማንያ ዓመት አዛውንት አባትና ልጃቸው በረንዳ ላይ ተቀምጠዋል። አንድ ወፍ መጥታ አጥሩ ላይ አረፈች። "ልጄ፤ እዚያ አጥሩ ላይ ያረፈው ምንድን ነው?" ልጁ "ጭልፊት ነው አባዬ።"ብሎ መለሰ። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ… አባት፦ «ልጄ፤ እዚያ አጥሩ ላይ ያረፈው ምንድን ነው?" ትንሽ የሰለቸ በሚመስል ድምፅ "ጭልፊት ነው።" ብሎ መለሰ። ለሦስተኛ ጊዜ አባቱ ጠየቀው። ልጁም በብስጭት ድምፁን ከፍ አድርጎ "አባዬ! ስንት ጊዜ ልንገርህ? ጭልፊት ነው! ለምን አትሰማኝም?!" አለው። ... አባቱም ምንም ሳይናገሩ ተነስተው ወደ ቤት ገቡ። አንድ ያረጀ አሮጌ ማስታወሻ ደብተር ይዘው ተመለሱና ለልጃቸው ሰጡት። እንዲህ የሚል ጽሑፍ ነበረበት "ዛሬ ከ3 ዓመቱ ህፃን ልጄ ጋር በረንዳ ላይ ተቀምጠን ሳለ አንድ ወፍ መጥታ አረፈች። ልጄ ‘አባዬ ይህ ምንድን ነው?’ ብሎ 23 ጊዜ ተደጋግሞ ጠየቀኝ። እኔም ሳልሰለችና ሳልናደድ በእያንዳንዱ ጊዜ በፍቅር እቅፍ አድርጌ ‘ጭልፊት ነው ልጄ’ እያልኩ 23 ጊዜ መለስኩለት።" ልጁ አፈረ፤ አለቀሰም። አባቱንም ይቅርታ ጠየቀው። ... ወላጆቻችን መጦር፣ በደከሙ ጊዜ ምርኩዝ መሆን አስፈላጊ ነው። ታላቅ ሀገር እና ታላቅ ልጁ የሚባለው አባቱን ያከበረ፤ እናቱን የጦረ ነው። (ከምዕራባውያን የሞራል ታሪኮች በከፊል)

About