@dyas_azhwa: with my father#capcut #fypシ゚viral #fyppppppppppppppppppppppp #jathilan #jathilanjogja #jathilanindonesia #jathilangunungkidul #gunungkidul

vockee.
vockee.
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 02 October 2023 06:24:26 GMT
1048
34
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dyas_azhwa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ነገረ_ምስለ_ፍቁር_ወልዳ (የስዕሉ ትርጉም) አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን። " width="135" height="240">
#ነገረ_ምስለ_ፍቁር_ወልዳ (የስዕሉ ትርጉም) "ነገረ ምስለ ፍቁር ወልዳ" ማለታችን ጌታችን እንዳቀፈች በሚታየው በእመቤታችን ስዕል ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት የሚያብራራ ጽሕፈት ስለሆነ ነው! ይህም በእመቤታችን ምስለ ፍቁር ወልዳ ዙሪያ ያሉትን ምስጢራት ሁላችንም እንድንረዳው ስለሚየስችለን፣ ይህን ታሳቢ በማድረግ በማሳጠር በአጭር አማርኛ የተጻፈ እና ሌሎች ትርጓሜዎችም ያሉት መሆኑን አንባቢው ያስተውል!! በተጨማሪም ለአረዳድ ያመች ዘንድ በስዕሉ ላይ ቀስትን ከቀስት ለይቶ መመልከት ተገቢ ነው! #ሀ✥ > አክሊለ ብርሃን፦ የቅድስና ምልክት ሲሆን ይህም በሁሉም የቅዱሳን አናት ላይ ተደርጎ የሚሳል እና ቅድስናቸውን፤ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ( ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ) መሆናቸውን የሚያመለክት ነው! #ለ ✥> የእመቤታችን ከውስጥ የምትለብሰው ቀይ ልብስ፦ አረጋዊ ስምዖን በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል እንዳላት ጌታን ከፀነሰች ጀምሮ ከእርሱ ጋርም የደረሰባትን ሀዘን፤ ጭንቁን፤ መከራዋን ሁሉ የሚያመለክት ሲሆን አንድም እሳተ መለኮትን በውስጧ የተሸከመች መሆኗን ያመለክታል!! #ሐ ✥> በእመቤታችን በስተ ቀኝ ትከሻዋ ላይ ያለው ኮከብ፦ ጊዜ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! #መ ✥> የጌታ ሁለቱ ጣቶች፦ ሁለቱን የጌታ ልደታት ማለትም፦ 1) ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት፤ 2) ድኅረ ዓለም ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን ያመለክታል! ✥> እመቤታችን በእጇ የምትይዘው መሐረብ ወይም ሰበን፦ ለቶማስ የስጠችውን እና አባቶች በእጅ መስቀላቸው ላይ የሚይዙት የሰበኗ ምሳሌ ነው! ✥> እመቤታችን ከላይ የምትለብሰው ሰማያዊ ልብስ፦ አንድም እንደ ሰማያዊያን በፍፁም ቅድስና የተገኘች እና አንድም ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማህፀኗ የተሸከመች ዳግሚት ሰማይ መሆኗን ያመለክታል! > የእመቤታችን ሁለቱ ጣት፦ በነፍስም በሥጋም በሁለት ወገን ድንግል (ድንግል በክልኤ) መሆኗን ያመለክታል! ✥> ከእመቤታችን ከእራስ ላይ ያለው ኮከብ፦ ቅድመ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ሲያመለክት በተመሳሳይ ጌታ በተቀመጠበት በስተ ግራዋ አቅጣጫ ትከሻዋ ላይ ባማይታይ መልኩ ከውስጥ አንድ ኮከብ አለ፤ ይህም ድኅረ ፀኒስ ድንግል መሆኗን ያመለክታል! > በእመቤታችን እራስ ላይ ያለው ዘውድ፦ አባቷ ዳዊት " የወርቅ ልብሷን ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች " እንዳለ ጌታን በመውለዷ የሰማይም የምድርም ንግስት መሆኗን ያመለክታል! ✥> በእምቤታችን በልብሶቿ ላይ ያለው የወርቅ መጎናፀፊያ፦ ቀድሞ በብሉይ ታቦተ ፅዮን በወርቅ ትለበጥ እንደነበረ፤ እንዲሁ አማናዊት ታቦት እመቤታችን በንፅህና እና በቅድስና ያጌጠች የተለበጠች መሆኗን ያመለክታል! ✥> በጌታ እጁ ላይ ያለው መፅሐፍ፦ ጌታ እየዞረ ያስተማረው የወንጌል ምሳሌ፤ አንድም ቸር እውነተኛ መምህርም እርሱ መሆኑን የሚያመለክት ነው!! የእመቤታችን ዘላለማዊ አማላጅነቷ በነፍስም በስጋም አይለየን አሜን።

About