Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cs_113_plc:
cs_113_plc
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 10 October 2023 18:57:11 GMT
95
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.01MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.05MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cs_113_plc, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
አትሌቲክስ_ቢቡኝ ኢትዮጵያዊያኖች የድህነትን ተራራ በሩጫ ደርምሶ በመጣል ወደ ሀብት ማማ ወይም ወደ ሚሊየነሮች ተርታ የተሠለፉበት ታሪካዊ ድልና ሽልማት በሀንጋሪ ቡዳፔስት 🔴አትሌት ልቅና አምባው 150,000 ዶላር ወይም ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት ሆና ስሟን በታሪክ መዝገብ አፅፋለች 🇪🇹ኢትዮጵያዊያን ለሽልማት ከተወጋጀው 10ሚሊየን ውስጥ 377ሺ ዶላር ወይም ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ወደ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይጨምራሉ ኢትዮጵያዊቷ ልቅና አምባው በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮና (World Athletics Ultimate Championship)የሴቶች የ5000 ሜትር ውድድርን 14:30:36 በሆነ ጊዜ በመግባት በአስገራሚ የአጨራረስ ብቃት ቀማሸነፍ አዲስ ታሪክ አፃፈች። አትሌት ልቅና አምባው አውስትራሊያዊቷን ጄስ ኸልን እና የሀገሯን ልጅ ፋንታዬ በላይነህን በመቅደም የ5000 ሜትር የሴቶች የአልቲሜት ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ እና የ150,000 ዶላር ወይም ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ አትሌትም በመሆን ስሟን በታሪክ መዝገብ ላይ በወርቅ ቀለም በደማቁ አፅፏለች። 🔴የአትሌት ልቅና አምባው የቅርብ ጊዜ ድሏ አትሌት ልቅና አምባው የአልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ የ5ሺ ሜትር አሸናፊ መሆኗን ዛሬ ከማወጇ በፊት የሮም ዳይመንድ ሊግን ሰኔ 2026 መጀመሪያ ላይ 14:18:41 በሆነና በወቅቱ የዓለም ፈጣኑ በሆነ ጊዜ በመሮጥ የመጀመሪያውን የዳይመንድ ሊግ ድል አስመዘግባለች። አትሌት ልቅና አምባው መጋቢት 2026 በተካሄደው 45ኛው የበርሊን ግማሽ ማራቶን 1:05:07 በሆነ ጊዜ አሸናፊ በመሆንም በታሪክ ላይ ታሪክ ማፃፏንም ቀጥላለች። አውስትራሊያዊቷ ጄሲካ ኸል (በግል ምርጥ ሰዓቷ 14:32.39 በማስመዝገብ የጨረሰች ሲሆን ከሁለት ሰከንድ በላይ በሆነ ልዩነት በመቅደም አሸንፋለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ ፋንታዬ በላይነህ 14:32:62 በሆነ ሰዓት ሦስተኛ ደረጃን የያዘች ሲሆን ይህም ከሀገርዋ ልጆች አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ እና አለሺኝ ባወቀ ቀድማ እንድትጨርስ አስችሏታል። 🔴በ5ሺ ሜ ሴቶች ያሸነፉበት ሠዓቴና ያገኙት ሽልማት 1.🇪🇹 አትሌት ልቅና አምባው ⏰14:30:36 💰150,000(usd) 2. 🇦🇺 ጄሲካ ኸል ⏰14:32:39(PB) 💰75,000(usd) 3. 🇪🇹 አትሌት ፋንታዬ በላይነህ ⏰14:32:62 💰40,000(usd) 4. 🇪🇹 አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ⏰14:32:76 💰25,000(usd) 5. 🇪🇹 አትሌት አለሽኝ ባወቀ ⏰14:32:95 💰16,000(usd) 6.🇦🇺ሮስ ዴቪስ ⏰14:35:64 💰14,000(usd) 7. 🇪🇹 አትሌት ሠናይት ጌታቸው ⏰14:38:65 💰12,000(usd) 8. 🇳🇱 ማውረን ኮስትር ⏰14:38:78 💰10,000(usd) 9. 🇪🇹 አትሌት ሂሩት መሸሻ ⏰14:42:49 💰9,000(usd) 10. 🇬🇧 ሀናህ ኑታል ⏰15:00:04 💰8,000(usd 11. 🇺🇸 ሼልቢ ሁሊኸን ⏰15:18:65 🔴ኢትዮጵያዊያን አትሌቶችምን ያህል ዶላር ወደ ካዝናቸው ከተቱ የዓለማችን ከዋክብት ብቻ የተሠባሠቡበትና ውዱ ሽልማት 10ሚሊየን ዶላር በተበጀተለት በታሪካዊው የአልቲሜት ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አቴሌቶች ምን ያህል ዶላር ወደ ካዝናቸው ከተቱ?የሚል ጥያቄ መመዘዙ አይቀርም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቢኒያም መሐሪና ፍሬወይኒ ሐይሉ ቴናንት 4ተኛ በመውጣት ያገኙትን 50ሸመ ዶላር እና ዛሬ የተገኘውን ዳጎስ ያለ ዶላር ጨምሮ 377,000 የአሜሪካን ዶላር ወይም በወቅታዊ ምንዛሪ ከ65 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ ወደ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይጨምራሉ ። 🔴ከዚህ ውስጥ ከፍተኛውን ያገኘችው አትሌት ልቅናው አምባው 150ሺ ዶላር ወይም በወቅታዊ ምንዛሪ ከ26 ሚሊየን ብሩን ለብቻዋ ስታገኝ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ 50ሺ ዶላር ለብቻዋ ያገኘች አትሌትም ናት። 🔴ይህ ገንዘብ የድህነትን ተራራ በሩጫ ደርምሶ በመጣል ወደ ሀብት ማማ ወይም ወደሚሊየነሮች ተርታ የሚያሠልፍ ታሪካዊ ድልና ሽልማት ነው። ✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርትጰኦፊሺያል)
This half up hair do has been my go to lately! It's so easy, and gives messy undone vibes 😎 #halfuphalfdown #hairtutorial
Film munafik versi indo yang sedang tayang di bioskop Indonesia #bahayajadimunafik #munafikmelawaniblis #hororindonesia #munafiknyaindo #filmindonesia #aryasaloka #rekomendasifilm #filmhoror #filmhororindo #dibaliklayarfilm #filmmunafik #viral #filmindonesia🎬 #filmremake #editfilm #fypシ #donnydamara #filmbioskop #infoviral #fyp
The Story Of BloodHound Q50 #crime #crimestory #crimetok #chicago #fyp
#عالم_تيك_توك #اغني
¿Buscas el secreto para un viaje sin sacudidas? 🤔 ¡Lo tenemos! Presentamos nuestra almohadilla para amortiguadores de auto en Alineamiento Pisfil. ⚙️🚘 Convierte esos baches en un paseo suave y sin preocupaciones. 😁 Descubre el confort definitivo en la carretera. ¡Tu auto y tu espalda te lo agradecerán! 🤗 Citas: 📲 936801590 / 923034559 📞 #almohadillas #amortiguadores #baches #jinke
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy