@ayneyene: #bluemajic #hairdressing #naturalhair #

Ayne
Ayne
Open In TikTok:
Region: US
Monday 20 November 2023 21:19:57 GMT
200932
1591
122
437

Music

Download

Comments

user9686287784124aminat
🔐💘💝የአባቷ ንግሥት የለሚዋ💝 :
ለኔ አልተሥማማኝም ይነቃቅላል
2023-11-23 09:43:37
20
user3394232702549
መሲ ክአምባሰል :
ተው ይህን ቅባት ላኩልኝ። ድባይ
2023-11-23 14:32:07
5
zinet.ali1
user :
እኔ አልተስማማኝም ግን ደሞ ስቀባዉ የሆነ ክብዲ ያለ ነገርነዉ
2023-11-23 08:04:05
6
user6325553265287
♥️ፈገግታ ሱና ነው♥️zed🧕🏻 :
ዋጋው ግን
2023-11-23 22:20:23
0
tiji108
tiji :
በጣም ቆንጆ ቅባት ነው እኔም አጠቀመዋለሁ ግን ቆዳየን ከነካው ያሳክከኛል ለቆዳየ ፈሳሽ እጠቀማለው
2023-11-23 13:02:59
5
seada389
seada 0422$& :
እኔ ላገኝው አልቻልኩም
2023-11-23 14:34:36
0
zuzuz417
aziza Ahmed :
አትሸወዱ ፀጉርን ያለሰለሰ እየመሰለ ይንቃቅላል እዳትጠቀሙ ሴቶች
2023-11-25 17:27:30
5
user5185321002680
በኢየሱስ እንዲሁ በነፃ ነው የዳንኩት :
እሱ ነው ያሳደገልሽ?🥰🥰🥰
2023-11-20 23:25:16
4
samiree049
ሳምሪ የ ኮቻዋ @33 :
ግን ሽታ አለው በፈጠርሽ መልሽልኝ ሽታ ያለው ነገር ሀሰስያ አለብኝ
2023-11-23 07:14:02
1
user9107334687469
ንቧ ነኝ :
የት ነሽ በፈጣሪ እኔ መድናን አዳረስኩት
2023-11-23 17:25:30
0
kibrasefa7
K e a family :
Yke ngre kbat naw conditioner ??
2023-11-25 09:54:10
2
kidistkitaw
Kidist Kitaw :
I use it to
2023-11-21 20:23:03
1
enye313
ማራናት የአፄዎች ልጅ ነኘ :
እውነት ምርጥ ቅባት ነው ሞኩሩት እኔ አልቆ ነበር መልሶልኛል በትንሹም ቢሆን
2023-11-25 13:50:46
1
zaharamolla
ZED እናቴ ሂወቴ :
እውነትም ማስቲካ
2023-11-22 23:37:24
1
mimimimiya0
mimi habtamu twins🏋️‍♀️🧘‍♀️❤ :
ለኔ አልተስማማኝም ለስልሶ ግን ይነቀላል ከስሩ
2023-11-26 13:20:29
1
user1828301275582
𝓱𝓪𝔂𝓶𝓲🌺🌸🌸 :
እጠቀመው አለሁ ግን እያሳከከኝ ነውውደ ቆዳየን አልቀባው እደመልሽልኝ😢🥰🥰
2023-11-26 17:03:01
1
ueserneam2
comueserneam2 :
ይሄ ቅባት ማስቲካ ነው😂😍
2023-11-22 19:55:53
0
seada389
seada 0422$& :
ኮተር ነኝ
2023-12-26 17:55:10
0
massratmasarat
አማዚያ ❤🙏💟☦️✝️💟💚💛❤️ :
ሸተዉ ቆንጆነዉ ወይ
2025-04-02 13:01:06
0
user472976197581
➲ ጢባርህን➲እዛዉ😉 :
የትነዉ
2024-09-28 19:55:11
0
a1527251234
ተመስጊ አምላኬ🥰 :
ለወንድ ይሆናል
2025-10-21 21:56:49
0
tigst.love.love
ቲጂ [የጠለቧ] ቅመም :: :
የትነሽ፣በማርያምመልሽ፣እኔ፣ሳውዲነኝ
2025-06-14 19:12:28
0
mafashion036
Fashion 💖 :
ለምንድነው ስቀባው ፀጉሬ ልጥጥ ብሎ አይታዘዝልኝም
2025-01-05 18:18:35
0
user3394232702549
መሲ ክአምባሰል :
ክታጠብን በሆላነው ወይ እምንቀባው
2024-10-21 03:34:41
0
nazrawi.32
Nazrawi :
አልሸጥ አለ
2023-11-23 16:47:46
0
To see more videos from user @ayneyene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About