@maevaouin: #motogp #moto #coursemotogp #fabioquartararo20 #marcmarquez93 #pourtoi #foryou

maeva ouin
maeva ouin
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 10 December 2023 14:45:19 GMT
5625
365
19
3

Music

Download

Comments

alexanderramses0
Alexandre Ramsès :
vive le moto gp encore trop peu connu aujourd'hui !!!
2023-12-17 23:13:36
2
f_ju_lia_
jùlia🇵🇹 :
Mais d’ailleurs question pour le mans on peut dormir ou
2023-12-13 11:11:12
2
sebfzs600
sebfzs600 :
Le gp me manque 😭😭😭
2023-12-11 22:53:57
2
laura.lmn0
laura :
Ce générique me manque 😩
2023-12-17 13:08:22
1
lologsxr
Lolo73 :
Que c'est long...
2023-12-13 11:07:56
1
verorolland
véronique rolland :
Oui j’attends avec impatience le retour des GP. Et j’ai hâte de voir si Fabio avec sa M1 2024 sera capable d’être devant, si MM93 aura du plaisir 😉
2023-12-13 09:10:17
1
mymyledecharmoy
Baptiste Mignard :
Aller au mans
2023-12-12 19:17:44
1
ssupcecile
Cécile (MotoGP™ version) :
Tsais Zonta en Moto3..
2023-12-18 14:23:50
0
jeanphilippe06bsl
Jean Philippe Argoud :
mars on est pas encore 🤦‍♂️🤪🤪🥳🥳🥳🏍🏍🏍🏍👊💪💪👑👑🔥🔥🔥
2023-12-17 12:12:09
0
pasdive
Pasdive :
faut demander au père noël les places pour le mans 😉
2023-12-12 17:55:54
0
To see more videos from user @maevaouin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ህጋዊ ካርታ ያለው መስጂድ በ5 ቀናት ውስጥ እንዲፈርስ ትዕዛዝ ተሰጥቶብናል!" - የለገጣፎ ለገዳዲ መጅሊስና የሱመያ መስጂድ ኮሚቴዎች በሸገር ከተማ በለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለከተማ ህጋዊ ካርታ ያለው ሱመያ መስጂድ በፍርድ ቤት እንዲነሳ ያለአግባብ ውሳኔ መሰጠቱን አስመልክቶ ሀሩን ሚድያ ህዳር 19/2017 ዓ.ል በቦታው በመገኘት ዘገባ መስራታችን ይታወሳል። አሁንስ የመስጂዱ ጉዳይ ከምን ደረሰ ብለን የሱመያ መስጂድ ኮሚቴዎችን እና የለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጠይቀናል። ኮሚቴዎቹ በሰጡን ምላሽ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ በፍርድ ቤት በኩል ለለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለከተማ አስተዳደር እንደተሰጠውና መስጂዱን እስከ ጥር 26/2017 እንዲያፈርስ ትዕዛዝ መሰጠቱን ተነግሯናል ብለዋል። የለገጣፎ ለገዳዲ መጅሊስ ከሸገር ከተማ መጅሊስ ጋር በመሆን ይህ ኢ-ፍትሀዊ የሆነ ውሳኔ መላውን የሙስሊም ማህበረሰብ ያስቆጣ ጉዳይ በመሆኑ የፀጥታ ችግር መንስኤ እንዳይሆን አስተዳደራዊ ውሳኔ እንዲሰጣቸው በተደጋጋሚ ቢጠይቁም የሸገር ከተማ አስተዳደር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አለመቻሉን በምሬት ገልፀዋል። በሸገር ከተማ በለገጠፎ ለገዳዲ በደንበል ጣፎ ከ2002 ዓ.ል ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች አካባቢው ላይ ምንም አይነት መስጂድ ባለመኖሩ ጥያቄያቸውን የጀመሩ መሆኑን በማንሳት ከዛም ነሀሴ 2014 ዓ.ል በዒድ ቀን በከተማ አስተዳደሩ 2077 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የሱመያ መስጂድ ህጋዊ ካርታ እንደተሰጣቸው ገልፀዋል። የተሰጣቸው ቦታ ቆሻሻ መጣያ ስለነበር እሱን በማፅዳት መስጂድ በመገንባት ሲገለገሉበት ቆይተው አካባቢው ላይ ባሉ አንዳንድ አካላት መስጂዱ እንዲነሳ ጥያቄ ቢያቀርቡም የከተማ አስተዳደሩ እንዳልተቀብላቸው ተገልጿል። በ2001 ካሳ የወሰደ አርሶ አደር መስጂዱ በጉልበት 1,000 ካሬ ሜትር ወስዶብኛል በሚል ክስ መስርቷል። ፍርድ ቤት በነበረው ክርክርም የመስጂዱ ካርታ ህጋዊ መሆኑንና ለገበሬው ካሳ መከፈሉን በማስረጃ ቢያቀርቡም ፍርድ ቤቱ መስጂዱ እንዲነሳ በሚል ያለአግባብ ውሳኔ መወሰኑን የመስጂዱ ኮሚቴዎች ተናግረዋል። የመስጂድ ጉዳይ የህዝብ በመሆኑ መስጂዱን በተመለከተ አሁንም የሚመለከተው የሸገር ከተማ መስተዳደር አስተዳደራዊ ውሳኔ ይሰጠን ሲሉ የለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለከተማ መጅሊስና የመስጂዱ ኮሚቴዎች ጠይቀዋል። © ሀሩን ሚድያ

About