@kanjarchik61: #рекомендации❤️ #rek #fyr @I'm Jonny_FF

I'm Jonny_FF
I'm Jonny_FF
Open In TikTok:
Region: KG
Monday 18 March 2024 20:01:29 GMT
17979
170
9
2

Music

Download

Comments

user7856863295310
user7856863295310 :
Алла Таалам шыпаа берсин
2024-03-19 05:59:47
4
myktybekov200
aryush :
эмне болду колуна
2024-03-18 20:09:29
1
oo7001307wu
oo7001307 :
мен жаткан больница го эмне болду?
2024-03-19 01:59:10
1
salamat_427
Саламат Берсугуров :
Аллаһ шипасын берсын аман болсын ұзақ ғұмыр берсін Аллаһ
2024-03-19 02:39:30
1
user40983777117811
Айжаркын Сатарова :
Аллахым шыпаасын берсин
2024-03-19 06:43:30
1
user142229786872
Аделя :
Аллахым шыфаа берсин амин
2024-03-19 08:06:09
1
lissa__lilya
lissa__lilya :
😱😱😱
2024-03-21 02:22:00
1
nurlanbek714
Nurlanbek. :
Аллахым шыпаасын берсин
2024-03-21 17:35:05
1
a3855443
Aйелита :
😞😞😞
2024-03-22 17:59:17
1
To see more videos from user @kanjarchik61, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሁርሶ መግባታችን በመደመር መንግስት የተሰጠን ውዱ ስጦታ ነው። እውነት ነው ሰው ሆነን ነው የተመለስነው! በብዙ የመሰራት ፣ የመሞረድ ፣ የሀገር ልክ ፣ የባንዲራ ዋጋ ፣ የግል ዲሲፕሊን ፣ የሰራዊቱን ልክና ዋጋ ከምናውቀው በላይ አውቀን የተመለስንበት ፣ ከመጣን በኋላ በመኝታ ሰዓት ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፣ የስራ አፈፃፀም ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማምጣት  ችያለሁ። ሰራዊቱ ያለ ስስት ውድ ህይወቱን የሚሰጣት ውዷ ሀገራችንን ማገልገል ሳይሆን በፍቅር ፣ እና በአደራ ማገልገል እድል ነው። የመደመር መንግስት ሹመት ድሮ የተለመደው አይነት አይደለም። ከትንሹ ብንነሳ አመራርና ህዝብ እኩል ተኝቶ ለውጥ ማምጣት ስለማይቻል ከመኝታ ሰዓት በግማሽ መቀነስ ፣ ከሁሉም ቀድሞ ቢሮ መግባት ፣ ከሁሉም ዘግይቶ አምሽቶ መውጣት ፣ በር እያስከፈቱ ማስታወሻ እያሸከሙ መኖር ሳይሆን ዝቅ ብሎ ማገልገል መቻል ፣ የሚሰጥን ማንኛውም ተልዕኮ ለራስ ድሎት ሳይሆን በታማኝነት ፣ በአደራ  እና በፍፁም የአገልጋይነት ስሜት የራስ ምቾት ቀንሶ ለህዝብ ምቾት መስራት ብቻ ነው የመደመር መንግስት አካል አድርጎ የሚያቆየው። ኢትዮጵያ መበልፀግ አለባት። ህዝቡ በምቾት ሚኖርባት ሀገር መሆን አለባት! ለዚህ ደግሞ አመራሩ እንደ ሻማ እየቀለጠ ምቾቱን ቀንሶ ዝቅ ብሎ ማገልገል አለበት። #ethiopian_defence_force #መደመር #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About