@editioncamm09: #copscamera #copsusa #fyp #copsvsjeeps #copsoftiktok #copsarecoming #cops #copswithjeeps #copstv #foryou #boyfriend #copsman

editionCamm09
editionCamm09
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 23 March 2024 12:18:46 GMT
519
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @editioncamm09, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"መሪነት ስልጣን ክብር ሳይሆን አደራ፣ ኃላፊነትና አገልግሎት ነው" - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሕዝብና በመንግሥት መካከል የሚኖረው ግንኙነት የአገልግሎትና የታማኝነት መሆን እንደሚገባው በመግለጽ የመንግሥት መሪነትና ኃላፊነት የሕዝብን አደራ የመሸከም ተግባር እንጂ የሥልጣንና የክብር መገለጫ ሊሆን እንደማይገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲሱ ፕረዚዳንት ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በሕዝብ መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት አመራሩ ዶክተር ተስፋዬ በልጅጌ እንደገለጹት፤ አመራሩ የተጣለበትን ኃላፊነት ሲወጣ ቢሮዎችን ለሕዝብ ክፍት በማድረግ፣ የሕዝብን ብሶትና ጥያቄ በትእግሥት በመስማት እንዲሁም የአገልግሎት ስሜትን በማስቀደም ሊሆን እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። የንግግሩ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል መሪነት ለሕዝብ የሚሰጥ አገልግሎት፣ ኃላፊነትና አደራ እንጂ ለግል ክብርና ስልጣን የሚደረግ ሩጫ እንዳልሆነና የሕዝብን ሀብት ለሕዝብ ጥቅም ማዋል፣ ሕገ-ወጥ አሰራሮችንና ሙስናን የማይታገስ አሰራር መዘርጋት እንደሚገባ አብራርተዋል። በተጨማሪም ርዕሰ መስተዳድሩ አሰራሮችን ግልጽና ተጠያቂነት ያለው በማድረግ ሕዝቡ አሰራሩን የሚያውቅበትና የሚከታተልበት እድል መፈጠር እንዳለበትና ሕዝብን የሚያሰቃዩና መልካም አስተዳደርን የሚያበላሹ አካላት ካሉ በጥፋታቸው ልክ የሚታረሙበትና አስፈላጊው እርምጃ የሚወሰድበት አሰራር እንደሚኖር አስታውቀዋል። በተጨማሪም በልማትና በመልካም አስተዳደር ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት አመራሩ ከማኅበረሰብ መሪዎች፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከምሁራን ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባውና ለውጦችም በፍጥነት፣ በፈጠራና በዘላቂነት ሊተገበሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል። WT Media የተሰጡ ተስፋዎችና የተቀመጡ የመልካም አስተዳደር መረጃዎች በመሬት ላይ ተተግብረው የሕዝቡን የልማትና የፍትህ ጥያቄዎች የመመለስ ሂደታቸውን ተከታትሎ መረጃዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል። #WTMedia #Ethiopia #SouthEthiopia #Leadership #Journalism #VoiceOfMarginalized #ethiopia #wolaitatimes #ethiopian_tik_tok #ደቡብኢትዮጵያ❤ #wtmedia #abyahemed #wolaitatiktok #yonatanaklilu #orthodox

About