@toybahaji1: #ethiopian_tik_tok #ያረብ_በረህመትክ🤲 #❤️‍ @Faji

toyb
toyb
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 31 March 2024 22:08:32 GMT
1031050
24191
2253
3599

Music

Download

Comments

mhirii
አማራነት ይቅደም 💚💛❤ :
ማርያምን ግን እንደ ዕኛ ብርታቱን ያደለው ማን አለ🥺🥺🥺
2024-04-01 00:40:56
244
bintahmed400
bint ahmed🍋🍋🍋 :
አላህ በቃ ይበለን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ወላሂ አሁንስ ምርር አለኝ🥺🥺
2024-04-01 02:11:39
205
absdfh1
life is chance💎 :
ኤጭ ምን አይነት እድል ነው የኛስ ሺ አመት ላይኖር ደከመን ኡፍ💔💔💔💔💔
2024-04-01 02:01:06
134
fatuma.mohammed72
ኡሙ ኻሊድ የአህባሽ ራሥ ምታት👸 :
ግንኮ የምንሰራው በእኛ ጉልበት ሳይሆን በፈጣሪ እገዛ ነው🥰🥰🥰🥰ሰርቸ ጨርሸ እመለከትና ይገርመኛል በርቱልኝ የእኔ ውዶች🥰🥰
2024-04-01 09:38:42
13
hanange35
Hanan :
አላህ እህቶቼን ሁሉ ከዛ አገር ንቅቅቅቅቅቅል አድርጎ ለአገራቸው ያብቃቸው፣ወፍራሙን እንጀራ በቤታቸው ያስቆርሳቸው
2024-04-02 11:22:53
20
userln33jv7z0u
Hali 💞የወግዲዋ :
የአላህ የዛሬ 4 አመት እድህ ነበርኩ አጋዠ ሰራተኛኳ የለኝም ነበር አብሽሪ ያኡምሪ🥰
2024-04-03 16:00:54
1
yimran99
ይምራን :
ዝምብለሽ ቡሌሽን ዛቂ እዚህ መጠሽ 1 አመት አትቆይም ጌታዬ መልሱኝ ነው የምትይው😳ሆ በኔ የደረሰው እንዳይደርስባቹህ በገዛ እጄ ኢቃማዬን አበላሽቼ ማለቴ ኹሩጅ ኒሃኢ እኔን ብሎ ባላገር ቱ!
2024-04-04 14:35:23
0
jeme686
ጊዜ እራሱ ምን ማሰብ እንዳለብህ ያስረዳሀል :
እስኪ የሴትዮን ስም አታቂም እህት ሙሉውን ላወርድ ብየ እናቴ ትወዳታለች ተባበሪኝ በአላህ
2024-05-16 21:47:38
0
hasibyeallah
بنت أبوي 🕊️🇪🇹 :
አላህየ የዚህ ቤት ሸቃላ ስላልሆኩ አልሀምዱሊላህ😢
2024-04-01 01:40:21
94
user7215013259281
Selam :
የኔ ከርታት አይዞሽ ያልፋል እፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽኝ 🥺🥺
2024-04-01 15:23:55
1
tulov02
Tንኝ 8ቁጥር :
የምረ ደክሞኖል🥺🥺🥺 አላህ በሀገርችን ጥሩ ሪዝቅ ወፍቅን የስው ሀገር የስው ነው
2024-04-01 21:08:20
57
ekramd007
ኢክራም♾ :
አይዞኝ ይሄም ያልፋል ሁሉም ያልፋል ወላሂ የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች አልፈው እኔም አገሬ ገብቸ እየኖርኩ ነወ። ተስፋ እንዳትቆርጡ እህቶቸ አይዞኝ
2024-04-04 11:48:50
2
kedijamohammed22
خديجة :
እጣዋ ወቶላት አረብ አገር ናት ልጀ😁😁
2024-04-01 13:47:41
6
edenchala
eden ኤዱ :
keethiopia ሥራ አስር እጅ ይሻላል
2024-04-01 17:07:32
1
seid.ali80
seid Ali :
ሀየ አጀኢብ👍👍👍
2024-04-30 18:29:36
1
s7138417
@LJ💌SUSU. كوني 🔑خير ❤ :
😭😭😭😭😭😭እኔ ኮ ግንወላሂ አያቶቸም ሳይቀሩ ነበር የመረቁኝ
2024-04-01 20:47:42
2
user7885299868552
ማርካን :
የድምጵሽ ነገርስ🥰🥰
2024-04-01 18:23:32
2
cold.wer
cold wer. ፡ :
ምግቡንም በማየት፡ሆዴ እየፈለገ፡አይኔ ተከራተተዉ፡፡😃😃
2024-04-01 01:30:28
11
user9920181451614
ቢኢዝንላህ :
አላህ በሰው ሀገር የሚከራተትን በሙሉ የተሻለውን ነገር ይወፍቀን🙏🙏🙏🙏🙏
2024-04-05 17:50:13
2
zinet.ali1
user :
ከስራዉ ሁሉ የሚያስጠላኝ ሱፍራ ማሳት ሀተ ከረመዳን ዉጭ ስወስዲ አይታወቀኝም ላነሳ ስል ይበዛል ከየት እደምጀምር ግራ ያጋባል
2024-04-01 09:17:48
1
user2375606148212
ሰላም ለኢትዩጲያ💚💛💖🙏 :
🥺😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ስደተኞቹን ልጆቹን እያበረታን ነዉ
2024-04-01 17:30:19
1
user6819886978697
user6819886978697 :
በስመአብ አብሽሪ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-04-02 12:04:05
1
menordegu931
menordegu931 :
የምግብ የጦርነት ቀጠና ነዉ ሚመስለዉ ፈጣሪ ብርታት ይስጣችሁ እህቶቸ
2024-04-05 02:36:54
1
bateyshemelisbatey1
bateyshemelisbatey,shemiles :
😢😢😢😢😢አቤት ያድሠውቤትነው ግን 😢😢ብርታቱን የስጣችሁ። ያልፋል😢
2024-04-01 19:26:18
1
mekdesmulugeta
💫ⓂEቅደስ ⓂUሉጌታ🙏 27/21/22❤ :
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እህቶቼ 🥺🥺
2024-04-01 07:36:24
1
To see more videos from user @toybahaji1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About