@_nguoi_la0:

.....
.....
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 04 April 2024 00:42:29 GMT
392
20
1
2

Music

Download

Comments

user5qcxbrglhg1
bettanhu :
🥰🥰🥰
2024-04-04 05:22:33
1
To see more videos from user @_nguoi_la0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች። #እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ ''ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?'' ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!'' ትለዋለች። ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል። በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች😔 የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች😭። #በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ
#አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች። #እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ ''ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?'' ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!'' ትለዋለች። ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል። በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች😔 የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች😭። #በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ "Will you marry me?" #ታገቢኛለሽ? የሚል ድምጽ አወጣ😔። ልጅቷ አልቻለችም መሬት ላይ ተዘረረች😔። #ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር ጽሑፍ ወደቀ ጽሑፉ እንዲህ ይላል. . . የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ የሚል ነበር🥺💔።ከልቧ ተፀፀተች አዘነችም። ✍️ ትንሽ የልብ ስጦታ ትልቅ የፍቅር እምነትን ይዞ ይመጣል 💔❤

About